የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለመቀሌ ሳምሪ መንገድ ሥራ ፕሮጀክት አገልግሎት የሚውል ጠጠር ግዥ ለመፈጸም ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል::

በአገር መከላከያ ሚኒስቴር የሰሜን ዕዝ ጠመምሪያ ለ2012 በጀት ዓመት የኤሌክትሮኒክስ እና የሙዚቃ መሣሪያዎች፣ የብር ማስቀመጫ ካዝና እና ሳምሶናይት፣ሰመር ሰብል ፓምፕ እና ኮንትሮል ፓነል ቦርድ፣ የኮንስትራክሽን እና የቧንቧ ዕቃዎች፣ የኤሌክትሪክ ዕቃዎች፣ አሸዋ፣ ጠጠር፣ ድንጋይ እና ብሎኬት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት እና እንዲሁም ለ2013 የበጀት ዓመት አገልግሎት የሚውል የጥሬ ስንዴ አወዳድሮ ማስፈጨት ይፈልጋል

የአፋር ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ቴ/ኢንተርፕራይዝ ልማት ቢሮ ለስልጠና አገልግሎት የሚውሉ AUTOMOTIVE Technology ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የመቀሌ እቅድና ፋይናንስ ፅ/ፈት ቤት በከተማችን በልማታዊ ሴፍቲኔት ባጀት በመጠቀም ለሚሰሩ የተለያዩ ስራዎች የሚወሉ የተለያዩ industrial and Local Construction Materials በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ስለሚፈልግ

የትግራይ ክልል መንገድ ስራዎች ኢንተርፕራይዝ ስፔር /መለዋወጫ /፣ ጎማና ባትሪ ስቴሽነሪ (የፅህፈት መሳሪያ) ኮንስትራክሽን ማቴሪያል፣ የማሽን (መሳሪያ) ኪራይ፣ ቋሚ ንብረት ኣዘርና ኤሌክትሪካል በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛትና መከራየት ይፈልጋል

በሀገር መከላከያ ሚኒስቴር የሰሜን ዕዝ ጠ/መምሪያ ለ2012 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውሉ አሸዋ ፣ ጠጠር፣ የግንብ ድንጋይ፣ የተለያየ መጠን ያላቸው አጠናዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡

በሀገር መከላከያ ሚኒስቴር የሰሜን ዕዝ ጠ/መምሪያ ለ2012 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውሉ ሰመር ሰብል ፓምኘ በድጋሚ የወጣ፣ የኤሌክትሮኒክስ እና የሙዚቃ መሳሪያዎች፣የኮንስትራክሽን እና የቧንቧ ዕቃዎች፣ የኤሌክትሪክ ዕቃዎች

የሀገር መከላከያ ሚኒስቴር በሰሜን ዕዝ ጠ/መምሪያ የሲቪል የቢሮ አልባሳት እና ጫማዎች፣የቅስቀሳና ፕሮፖጋንዳ የሚውል ማቴሪያል፣ የተሽከርካሪ መለዋወጫ ዕቃዎች፣ለኦፊስ ማሽን ጥገና ለህሙማን ማጠናከሪያ የሚውል ምግቦች፣ ለጀኔሬተርና ዳቦ ማሽን መለዋወጫ ዕቃዎች ለካምፕ እና ለመኖሪያ ቤት እድሳት የሚውል የተለያዩ ማቴሪያሎች ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

በአገር መከላከያ ሚኒስቴር የሰሜን ዕዝ ጠ/መምሪያ ለ2012 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውሉ ጀነሬተር እና ሰመር ሳብል ፓምፕ፣ የኤሌክትሮኒክስ፣ የኮንስትራክሽን እና የቧንቧ ዕቃዎች፣የኤሌክትሪክ ዕቃዎች፣ የጀነሬተር መለዋወጫ ዕቃዎች፣ የቅፃ ቅፅ ህትመት፣ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት እና ማሳተም ይፈልጋል

የትግራይ ክልል ኤሌክትሪክ አገልግሎት ለዲስትሪቢዩሽን መስመር ዝርጋታ የሚውል የተቀቀለ የእንጨት ምሰሶዎችን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል