የመቀሌ እቅድና ፋይናንስ ፅ/ፈት ቤት በከተማችን በልማታዊ ሴፍቲኔት ባጀት በመጠቀም ለሚሰሩ የተለያዩ ስራዎች የሚወሉ የተለያዩ industrial and Local Construction Materials በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ስለሚፈልግ

የመቐለ ከተማ እቅድና ፋይናንስ ጽህፈት ቤት
  • Credit No IDA-57560 
  • Project ID No.p151712 
  • Contract/Bid/No=1. Industrial Construction Materials ET- MEKELLE-158590-GO-RFB 

2. Local Construction Materials ET- MEKELLE158307-GO-RFB 

1. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ጨረታው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለእያንዳንዱ የጨረታ ሰነድ የማይመለስ ብር 100.00 /አንድ መቶ ብር/ በመከፈል ከመቀሌ ከተማ እቅድና ፋይናንስ ፅ/ቤት ከተማ አግኣዚ ኦፕሬሽን ህንፃ በሚገኘው 1ኛፎቅ ቢሮ ቁጥር 033 መግዛት ይችላሉ። 

2. ተጫራቾች በዘርፉ የታደሰ የንግድ ፈቃድ፣ የVAT ምዝገባ ምስክር ወረቀት እና የቅርብ ወር ቫት ዲክለሬሽኝ እንዲሁም የግብር ፋይ መለያ ቁጥር ምስከር ወረቀት ማቅረብ አለባቸው፡፡ 

3. ጨረታ ማስከበሪያ ለ industrial Construction Materials ብር 50,000 ለ Local Construction Materials ብር 43,000 በCPO ወይም በባንክ የተረጋገጠ በሁኔታ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና ወይም በባንክ የተረጋገጠ ቼክ ማስያዝ ይኖርባቸዋል። 

4. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዳቸውን አንድ ኦሪጅናል እና አንድ ኮፒ በታሸገ ኤንቨሎፕ ማቅረብ ይኖርባቸዋል። 

5. ጨረታ የሚከፈትበት ቀን 12/08/2012 ዓ.ም ከቀኑ 8፡30 ሰዓት ተዘግቶ በተመሳሳይ ቀን ከቀኑ 9፡00 ሰዓት ይከፈታል፡፡ 

6. ተጫራቾች የመወዳደሪያ ሰነዳቸው ከላይ በተጠቀሰው ፅ/ፈት ቤት ለዚህ ተብሎ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ማስገባት አለባቸው። 

7. ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡ 

8. የፅህፈት ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊል ወይም በሙሉ የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው። 

9. ፅ/ፈት ቤቱ በወጣው ጨረታ የእቃዎቹ ብዛት 20% ቀንሶ ወይም ጨምሮ መግዛት ይችላል፡፡ 

10. ተጫራቾች ስለ ጨረታው ማብራሪያ ከፈለጉ 

ስልክ ቁጥር፡- 0942408757/0345593411 ደወለው መጠየቅ 

የመቀሌ ከተማ እቅድና 

ፋይናንስ ፅ/ቤት

ስፖንሰሮች

ሃሳቦች የሚሰራጩባቸው መንገዶች.
Milkta Logo