ዩ-ቻናል : ፓይፕ ሃለዉ ስቲል : አር ኤች ኤስ እና : የተለያየ መጠን ያላቸዉ ራዉንድ ስቲል እና ላሜራ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዘት ስለሚፈልግ

በኤጀንሲ ማእድንና ኢነርጂ ክልል ትግራይ ዉስጥ የሚገኝ ባዩጋዝ ፕሮግራም ማስተባበርያ ዩኒት ከዚህ በታች የተገለፁትን የህንፃ መሳርያ እቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ስለሚፈልጉ ሕጋዊ ነጋዴ የሆናቹሁ እንድትወዳደሩ ይጋብዛል::