ድርጅታችን መከላኪያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ኣፓርታማ ግንባታ ፕሮጀክት በመቐለ ከተማ ልዩ ስሙ ዓዲሓ ሳይት / ዳዕሪ ኣካባቢ/ ለሚያስገነባው የጋራ መኖሪያ ቤቶች ለኮንስትራክሽን ኣገልግሎት የሚውል ጥራቱ የጠበቀ ኣሸዋ ኣወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

ድርጅታችን መከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ የመቐለ ባለ ሶስት ኮከብ ሆቴል ፕሮጀክት ደረጃ የጠበቀ ቀይ ኣሸዋ መግዛት ስለሚፈልግ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን 28/06/2011ዓ/ም ጀምሮ እስከ 03/07/2011ዓ/ም ከጧቱ 4:00 ድረስ የምትወዳደሩበት ሙሉ ሰነድ በጨረታ ሳጥን በማስገባት እንድትወዳደሩ እየጋበዝን ጨረታውን ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በቀን 03/07/2011 ዓ/ም ከጧቱ 4:00 ሰዓት ተዘግቶ በዚሁ ቀን 4:30 ሰዓት የሚከፈት መሆኑን እየገለፅን ተጫራቾች ማሟላት የሚገባቸውን መመዘኛዎች ከ1-6 ተራ ቁጥር የተገለፁ ነጥቦች ይሆናሉ፤

የመከለከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ኣዲጉዶም- መቐለ- ውቅሮ በሚያሰራው ጥገና መንገድ ፕሮጀክት ለፕሮጀክቱ ስራ የሚያገለግል ጥራቱ ያለው ኣሸዋ በግልፅ ኣወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፤

በድጋሜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ኢዛና ማዕድን ልማት ሓላ/የተ/የግ/ኩባኒያ ኮንክረሸር ማንትል በግልፅ ጨረታ ቁጥር MGP/027/2019 በ 27/02/2019 እ.ኣ.ኣ ኣወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

የትግራይ ክልል ቢሮ ቴክኒና ሙያ ትምህርትና ሥልጠና ሥር ለሚገኘት ኮሎጆች ግልጋሎት የሚውሉ የተለያዩ ኤሌክትሮኒክስ፣ ኮንስትራክሽን እቃዎች ግዥ ለመፈፀም በሀገር አቀፍ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

ድርጅታችን መከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ የመቐለ ባለ ሶስት ኮከብ ሆቴል ፕሮጀክት 11-03B / Massonery Stone/ ስራ ማሰራት ስለሚፈልግ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት 12/06/2011ዓ/ም ጀምሮ እስከ 16/06/2011ዓ/ም ከጧቱ 4:00 ድረስ የምትወዳደሩበት ሙሉ ሰነድ በጨረታ ሳጥን በማስገባት እንድትወዳደሩ እየጋበዝን ጨረታውን ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በቀን 16/06/2011 ዓ/ም ከጧቱ 4:00 ሰዓት ተዘግቶ በዚሁ ቀን 4:30 ሰዓት የሚከፈት መሆኑን እየገለፅን ተጫራቾች ማሟላት የሚገባቸውን መመዘኛዎች ከ1-6 ተራ ቁጥር የተገለፁ ነጥቦች ይሆናሉ፤

የመቀሌ ከተማ እቅድና ፋይናንስ ፅ/ፈት ቤት ህንፃ መሳሪያ እቃዎች በፕሮፎርማ ኣወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፤

ድርጅታችን መከላኪያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ የመቐለ ባለ ሦስት ኮከብ ሆቴል ፕሮጀክት የ Reforcement concrete pipe # 100 መግዛት ስለሚፈልግ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን 14/05/2011 ጀምሮ እስከ 20/05/2011 ዓ/ም ከጧቱ 4:00 ደረስ የምትወዳደሩበት ሰነድ በጨረታ ሳጥን በማስገባት እንድትወዳደሩ እየጋበዝን ጨረታውን ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በ 20/05/2011 ዓ/ም በጧት 4:00 ሰዓት ተዘግቶ በዚሁ ቀን 4:30 ሰዓት የሚከፈት መሆኑን እየገለፅን ተጫራቾች ማሟላት የሚገባቸው መመዘኛዎች ከ1-11 ቁጥር የተገለፁ ነጥቦች ይሆናሉ።

ሱር ኮንስትራክሽን ሃለ የተ የግል ማህበር ለሚገነባዉ የፒቪሲ ፋብሪካ ፕሮጀክት አገልግሎት የሚዉል ጥራት ያለዉ ብሎኬት በጨረታ አወዳድሮ ከጨረታዉ አሸናፊ ጋር ዉል አስሮ ከዚሁ ቀጥሎ በቀረበዉ ዝርዝር መግዛት ይፈልጋል።

የመቀሌ ከተማ እቅድና ፋይናንስ ፅሕፈት ቤት የተለያዩ የህንፃ መሳሪያ እና የኮንስትራክሽን እቃዎች በፕሮፎርማ ኣወዳደሮ ለመግዛት ይፈልጋል።