መቐለ ዩኒቨርስቲ ከዚህ በታቻ የተዘረዘሩት የተለያዩ እቃዎች እና አገልግሎቶች በግልፅ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

መቐለ ዩንቨርስቲ

በዚህ መሰረት

1 በዘረፉ የታደሰ ህጋዊ ንግድ ፈቃድ: የቫት ምዝገባ ሰርተፊኬት: የግብርር ከፋይ ምዝገባ ሰርተፊኬት እና የአቅራቢ ምዝገባ ሰርተፊኬት ሊብሬ ኢንሹራንስ ሰርተፊኬት ማቅረብ የሚችል

2 በቀረበዉ ዝርዝር የቴክኒክ መስፈርት ማሟላት የሚችል

3 ለጨረታ ማስከበሪያ ቢድ ቦንድ በባንክ የተመሰከረለት CPO /ስፒኦ/ ወይም የባንክ ዋስትና በመቐለ ዩኒቨርስቲ ስም ማስያዝ የሚችል

  • ለ Lot 1 የፅዳት አገልግሎት ስራ                ብር 100,000.00
  • ለ Lot 2 የፍሳሽ ቆሻሻ ማስወገድ ስራ አገልግሎት  ብር 50,000.00
  • ለ Lot 3 የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች                ብር 50,000.00
  • ለ Lot 4 አዉቶብስ መኪና ኪራይ                 ብር 50,000.00
  • ለ Lot 5 የዉበት ተክሎች እንክብካቤ              ብር 50,000.00
  • ለ Lot 6 መኪና ጎማ                            ብር 50,000.00
  • ለ Lot 7 የዉሃ ቦቲ መኪና ኪራይ                 ብር 30,000.00
  • ለ Lot 8 የፅሕፈት መሳሪያ እቃዎች               ብር 30,000.00
  • ለ Lot 9 የጎሚስታ እቃዎች                       ብር 30,000.00
  • ለ Lot 10 የተሽከርካሪዎች ቢዲ ጥገና የሚያገለግሉ እቃዎች  ብር 30,000.00
  • ለ Lot 11 የዉበት ተክሎች አቅርቦት                 ብር 20,000.00                 
  • ለ Lot 12 የኦክስጅን ፕላንት ተጓዳኝ እቃዎች          ብር 50,000.00

 

4 ማንኛዉም ተጫራች 100.00 /አንድ መቶ ብር/ በመክፈል ለዚሁ በተዘጋጀዉ የጨረታ ሰነድ  ከመቀሌ ዩኒቨርስቲ ዋናዉ ግቢ ግዥና ንብረት አስተዳደር ዳ/ጽ/ቤት መዉሰድ ይችላል

5 ጨረታዉ ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 15 ኛዉ ቀን 3:30 ሰዓት ድረስ ለዚሁ ጨረታ ተብሎ በተዘጋጀዉ የጨረታ ሳጥን ዉስጥ ማስገባት ይችላሉ

6 ጨረታ ከወጣበት በ15ኛዉ ቀን ከጠዋቱ 3:30 ሰዓት የጨረታ ሳጥኑ ተዘግቶ በተመሰሳይ ቀን ልክ 4:00 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸዉ በተገኙበት በግልፅ ይከፈታል :: 15ኛዉ ቀን በዓል ከሆነ ደግሞ በሚጥለዉ የሥራ ቀን በተመሳሳይ ሰዓት ላይ ይከፈታል

7 በጨረታ አሸንፎ በወቅቱ ወል ለማያስር የጨረታ አሸናፊ ያስያዘዉ የጨረታ ማስከበሪያ ቢድ ቦንድ (CPO) አይመለስለትም

8 ዩኒቨርስቲዉ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታዉን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሠረዝ መብተ የተጠበቀ ነዉ

ለበለጠ መብራሪያ በስልክ ቁጥር 034 441 47 84 ደዉሉ ማነጋገር ይቻላል

የግዥና ንብረት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት ጽ/ቤት 

ስፖንሰሮች

ሃሳቦች የሚሰራጩባቸው መንገዶች.
Milkta Logo