ዓዲግራት ዩኒቨርሲቲ የ2008 ዓም በጀት ዓመት የትምህርት ዘመን ሶስተኛ ግልፅ ጨረታ ለተማሪዎች አገልግሎት የሚዉሉ የምግብ ግብኣት አቅርቦት የስፖርት ዕቃዎች የመኪና መለዋወጫ እቃዎች የክችን እቃዎች የፈርኒቸር እቃዎች ደንብ ልብስ አቅርቦት የደረቅ እንጨት አቅርቦት የኤለክትሪክ እቃዎች የጽዳት እቃዎችበጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የትግራይ ክልል ግብርና ገጠር ልማት ቢሮ ዋንጫ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

መቐለ ዩኒቨርስቲ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን እቃዎች በግልፅ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

ኣክሱም ዉሃና ፍሳሽ አገልግሎት ጽ/ቤት ለ2009 በጀት ዓመት 1ኛ ዙር የተለያዩ እቃዎችን መግዛት ይፈልጋልኣክሱም ዉሃና ፍሳሽ አገልግሎት ጽ/ቤት ለ2009 በጀት ዓመት 1ኛ ዙር የተለያዩ እቃዎችን መግዛት ይፈልጋል

በሀገር መከላከያ ሚኒስቴር የማዕከላዊ ዕዝ ጠቅላይ መምሪያ የማዕዝ ወመመክበቦች አገልግሎት ከዚህ በታች የተዘረዘሩት የጅም ሙሉ እቃዎች ግዥ በግልፅ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

መቐለ ዩኒቨርስቲ የተፈጥሮ ቀመር ሳይንስ ኮሌጅ በ2008 ዓም በጀት ዓመት የተለያዩ ቀሚ እና አላቂ እቃዎች እና ቀሚ እቃዎች ለመገዛት ይፈልጋል ስለዚህ መወዳደር የሚፈልጉ ተወዳዳሪዎች ከዚህ በታች ባለዉ መስፈርት መሰረት መወዳደር ይችላሉይፈልጋል

የመቐለ ዩኒቨርስቲ ከዚህ በታቻ የተዘረዘሩት እቃዎች እና የህንፃ ግንባታ ስራ በግልፅ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

አክሱም ዩኒቨርሲቲ ቀጥሎ የተገለጹትን እቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

በሀገር መከላከያ ሚኒስቴር የማዕከላዊ ዕዝ ጠቅላይ መምሪያ ከዚህ በታች የተረዘረዘሩትን ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

ትራንስ ኢትዮጵያ ኃ/የተ/የግ ማህበር ባዘጋጀው ስፔስፊኬሽን መስረት የተለያዩ የአትሌቲክስ የስፖርት ትጥቆች እና ተዛማጅ ዕቃዎች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል::ስለሆነም ከዚህ በታች የተዘረዘሩት መስፈርቶች በማሟላት በጨረታው እድትሳተፉ ይጋብዛል: