መቐለ ዩኒቨርሲቲ ጤና ሳይንስ ኮሌጅ ዓይደር ኮምፕሬሄንሲቭ እስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ለ2012 ዓ.ም በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የሰቲት ሑመራ ዕቅድና ፋይናንስ ፅህፈት ቤት ለ2011 በጀት ዓመት ለተለያዩ አገልግሎት የሚውል የፅህፈት መሳሪያዎች፣የህትመት እቃዎች፣ የፅዳት እቃዎች፣ አላቂ ንብረት፣የተለያዩ ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች ፣የተሽከርካሪ መለዋወጫ እቃዎች እና ተሽከርካሪ መግዛት ይፈልጋል።

ለ ኣንድ ማእከል አገልግሎቶች የ ፅሕፈት መሳርያ ግዥን ለመፈፀም ስለፈለገ የክልላችን የግዥ መምርያ ኣዋጅ ቁ 255 /2007 መምርያ ቁ -04/2007 ንኡስ ኣንቀፅ 2.2 እስከ 200 000 ህዝብ መሚመለከተዉ ኣደባባይ ንግድ ዘርፍ መሕበራት በመለጠፍ ግዥ ለመፈፀም እንደምቻል በሚፈቅደዉ መሰረት ለመወዳደር ለምትፈልጉ ነጋዲዎች የሚከተለዉን መለኪያ ኣሟልታችሁ ይህ ማስታወቂያ ከተለጠፈበት ቀን ጀምሮ እንድትወዳደሩ እንጋብዛለን

የትግራይ ባህልና ቱሪዝም ቢሮ የሚንጠለጠል ኣዉደ ኣዋርሕ ለማሰራት ይፈልጋል ስለሆነም በዚህ ሙያ ሕጋዊ ንግድ ፍቓድ ያላችሁ ተወዳዳሪዎች እንድተወዳደሩ ይጋብዛል::

ደደቢት ማይክሮ ፋይናንስ ለድርጅት ኣገልግሎት የሚዉሉ የተለያዩ የህትመት ስራዎች የሁኑ የኪስ ካላንደር :ኣጃንዳ : የጠረጰዛ ካላደርና ፓዶች በግልፅ ጨረታ ኣወደድሮ ለመግዛት ይፈልጋል