የትግራይ ባህልና ቱሪዝም ቢሮ የሚንጠለጠል ኣዉደ ኣዋርሕ ለማሰራት ይፈልጋል ስለሆነም በዚህ ሙያ ሕጋዊ ንግድ ፍቓድ ያላችሁ ተወዳዳሪዎች እንድተወዳደሩ ይጋብዛል::

የትግራይ ክልል ባህልና ቱሪዝም ኢጀንስ

ለሦስተኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ

የትግራይ ባህልና ቱሪዝም ቢሮ የሚንጠለጠል ኣዉደ ኣዋርሕ ለማሰራት ይፈልጋል ስለሆነም በዚህ ሙያ ሕጋዊ ንግድ ፍቓድ ያላችሁ ተወዳዳሪዎች እንድተወዳደሩ ይጋብዛል::

ተጫራቾች ሊያሟሉት የሚገባ

1 የዘመኑ ግብር የከፈሉና የታደሰ ንግድ ፈቃድ  የአቅራቢነት መለያ ቁጥር /Tin  number/: VAT  ተመዝጋቢዎች የሆኑ VAT ድክሌር ያደረጉበት ማስረጃ የአቅራቢነት የምስክር ወረቀት ማረጋገጫ የሚያቀረቡ::

2 በዚህ መሰረት የተዘጋጀ ዝርዝር ከቢሮኣችን የግዠ ክፍል ቢሮ ቁጥር 110 ከ17/09 /07 ዓ/ም ጀምሮ ብር 30.00 በመክፈል መዉሰድ ይቻላል::

3 የጨረታ ማስከበሪያ ስፒኦ/CPO/ ብር 3000.00 /ሶስት ሺሕ ብር/ ማስያዝ አለበት::

4 ጨረታዉ ከ 17 /09/ 07 ጀምሮ እስከ 01/10 /07  9:00 ሰዓት ድረስ ክፍት ሆኖ ይቆያል::

5 ጨረታዉ ዕለት 01/10/07 9:00 ተዘግቶ በተመሳሳይ ዕለት 930 ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎች በተገኙበት ቢሮ ቁጥር 109 ይከፈታል::

6 ሕተመቱን በ10 ቀናት ዉስጥ የሚያስረክብ::

7 ቢሮአችን የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታዉን በሙሉም ይሁን በከፊል የመሰረዝ መበቱ የተጠበቀ ነዉ::

8 ኣድራሻችን መቐለ ጤና ጣቢያ አከባቢ ፎቶ ደስታ ፊት ለፊት የሚገኝ ኣብርሃም ደስታ ህንፃ 1ኛ ፎቅ ነዉ::

9 ለተጨማሪ ማብራሪያ በስልክ ቁጥር 03 44 400177 ደዉሎ መጠየቅ ይቻላል::

10 የጨረታ መዝጊያና መክፈቻ ቀን በዓል ከሆነ በሚቀጥለዉ የስራ ቀን ይሆናል::

ስፖንሰሮች

ሃሳቦች የሚሰራጩባቸው መንገዶች.
Milkta Logo