የጨረታማስታወቂያ የኢትዩጰያኦርተዶክስተዋህዶቤተክርስቲያንየልማትክርስቲያናዊተራድኦኮሚሽን የትግራይ ኣህጉረ ስብከት ልማት ማስተባበሪያ ፅ/ቤት የኽልተአዉላዕሎ የገ/ኑ/ማ ፕሮጀክትለመስኖግልጋሎትየሚዉል 150(Combined desk) ለመግዛትስለተፈለገ ከዚህበታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የምታሞሉ ተጫራቾችንይጋብዛል::

የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን የልማትና ክርስቲያናዊ ተራድኦ ኮምሽን የትግራይ አህጉረ ስብከት ልማት ማስተባበሪያ ፅ/ቤት

የጨረታማስታወቂያ

የኢትዩጰያኦርተዶክስተዋህዶቤተክርስቲያንየልማትክርስቲያናዊተራድኦኮሚሽን የትግራይ ኣህጉረ ስብከት ልማት  ማስተባበሪያ ፅ/ቤት የኽልተአዉላዕሎ የገ/ኑ/ማ ፕሮጀክትለመስኖግልጋሎትየሚዉል 150(Combined desk)  ለመግዛትስለተፈለገ ከዚህበታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የምታሞሉ ተጫራቾችንይጋብዛል::

  1. የአምራችነት (አቅራቢነት)ህጋዊፈቃድያላቸዉ::
  2. የ2006 ዓ/ም  ግብርየከፈሉናየዓመትፍቃድያሳደሱ::
  3. ተጨማሪእሴትታክስከፋይየሆኑናያለፈዉወርተእታየከፈሉበትመረጃማቅረብየሚችሉ::
  4. ተጫራቾችከተራቁጥር  1-3 የተጠቀሱት መረጃዎችኦርጅናልን በመያዝየጨረታ ሰነድ መግዛትአለባቸዉ
  5. ተጫራቾችየጨረታዉንሰነድበማይመለስ  20.00 / ሃያብር/  በመግዛትይህማስታወቂያ ከወጣበትቀን ጀምሮበተከታታይ  10 / አስር / ቀናትዉስጥየጨረታሰነድመግዛትይችላሉ::
  6. የጨረታማስከበሪያብር  5000.00  /አምስት ሺ ብር / የባንክዋስትናወይም CPO  ማቅረብየሚችሉ::
  7. ዕቃዉዉልከተፈፀመቀንጀምሮ  በ 30 ተከታታይቀናትዉስጥ ወደየ ት/ቤቶች ማቅረብ የሚችሉ::
  8. ተሞልቶየሚቀርበዉሰነድስርዝድልዝየሌለበትናበድርጅታችንበተዘጋጀዉየጨረታሰነድብቻተሞልቶመቅረብአለበትይህንንያላሞላከጨረታዉይስረዛል::
  9. የጨረታዉየቴክኒክናዋናዉናቅጂሰነድለየብቻዉየፋይናንስሰነድዋናዉናቅጂለየብቻዉበስምበታሸገኢንቨሎፕለጨረታዉበተዘጋጀሳጥንማስገባትያስፈልጋል::
  10. የጨረታዉሳጥን   በ   30 /7 /2007 ዓ/ም  ከጥዋቱ  4:00 ሰዓትተዘግቶበዚሁዕለት  4:30 ተጫራቾችወይምህጋዊወኪሎቻቸዉበተገኙበትወይምመገኘት የማይችሉ ከሆነ ሰነዶችን በሟሟላት በፖስታዉ ላይ ይከፈትልኝ ብለዉ ከፈረሙና  የድርጅትዎ ማሀተም ካደረጉ በሌሉበት በትግራይ አህጉረ ስብከት ልማት ማስተባበሪያ ፅ /ቤትይክፈታል::
  11. ድርጅቱየተሻለመንገድካገኘጨረታዉንበሙሉወይምበክፊልየመሰረዝመብቱየተጠበቀነዉ::

አድራሻ05  ቀበሌኮነደሚኒየምአጠገብየኦርቶዶክስየህፃናትማሳደጊያድርጅት

 

በኢትዩጰያኦርተዶክስተዋህዶቤተክርስቲያንየልማትክርስቲያናዊተራድኦኮሚሽን

      የትግራይ ኣህጉረ ስብከት ልማት ማስተባበሪያ ፅ/ቤት

ለኽልተአዉላዕሎ የገ/ኑ/ማ ፕሮጀክት ለትምህርት ቤት ግልጋሎት የሚሰጡ ኮምባይን ዲስከ ግዥ ዝርዝር

 

 

 

 

ተቁ

የእቃዉ አይነት

ቀበሌ

የት ስም

ከአጉላዕ ርቀት በኪ ሜትር

ብዛት

ያንዱ ዋጋ

ጠቅላለ ዋጋ

ማብራሪያ

1

ዴስክ

ደብረ ብርሃን

ጋሳት  ሻቫ

30

50

 

 

 

2

ዴስክ

ማሕበር  ወይኒ

ገያድም  ዕበሌን

26

50

 

 

 

3

ዴስክ

ማሕበር ወይኒ

መከቦ

13

30

 

 

 

4

ዴስክ

ደብረ ብርሃን

ዓዲ አገዉ

14

20

 

 

 

 

 

ስፖንሰሮች

ሃሳቦች የሚሰራጩባቸው መንገዶች.
Milkta Logo