መስፍንኢንዳስትሪያልኢንጂነሪንግሃላፊነቱየተወሰነየግልኩባንያ(MIE) የተለያዩ የፅዳት አገልግሎት ዕቃዎች : የፅህፈት መሳርያ ዕቃዎች: ብርጭቆ ወረቀት የተለያዩ መጠን ያላዉ ላሜራ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዘት ስለሚፈልግ ብቃትያላችሁእናከዚህበታችየተዘዘሩትን መስፈርትየምታሞሉ ተወዳዳሪዎችእንድትሳተፉኩባንያችንይጋብዛል::
የጨረታመስፈርት
1 ተጫራቾችቫት(VAT)ተመዝጋቢእና የ2007 ዓ/ም የታደሰንግድፈቃድማቅረብየሚችሉመሆነ አለባቸዉ::
2 ተጫራቾችየማይመለስአንድየታደሰየንግድፈቃድናየግብርከፋይምዝገባምስክርወረቀትፎቶኮፒ በማያያዝየጨረታዋጋበሰምበታሸገፖስታይህማስታውቅያከወጣበት ከ10/03/2015 እ.ኤ.አጀምሮ እስከ19/03/2015 እ.ኤ.አ ከሰአት በሆላ ከቀኑ 8:00 ሰአት መስራያቤትለዙተብሎበተዘጋጀ የጨረታ ሳጥንማስገባትይኖርባችዋል::
3 ተጫራቾችየጨረታማስከበርያ ሲፒኦ CPO ለፅዳት አገልግሎት እቃዎች ብር 5,000.00 (አምስትሺ) ብር: ለፅህፈት መሳሪያ እቃዎች ብር 10,000.00 (አስርሺ ብር): ለብርጭቆ ወረቀት ብር 10,000.00 (አስርሺ ብር) እንዲሁም ለላሜራ ብር 30,000.00 (ሳላሳሺ ብር) ሲፒኦ በስምበታሸገፖስታከጨረታጋርማስገባትአለባቸው::በፖስታያልታሸገሲፒኦ( CPO)ወይምጥሬገንዘብ ተቀባይነትየለዉም::
4 ጨረታዉ19/03/2015 እ.ኤ.አከሳት በሆላከቀኑ 8:00ሰዓትተዘግቶበ 26/08/2014 እ.ኤ.አከሳት በሆላከቀኑ 8:30 ተጫራቶችወይምወኪሎቻቸዉበተገኙበት በ መቐለመስፍንዋና መ/ቤት በሚገኝየስብስባአዳራሽየሚከፈትሲሆንሰነዳቸዉየተሞላባይገኙምጨረታሰነዱይከፈታል::የጨረታዉ ዝርዝ ሰነድ ከፈለጉ በስራ ሰዓት መቐለ ዋና ቢሮ ወይም ከአዲስ አበባ ቅርንጫ ቢሮመዉሰድ ይችላል::
5 ተጫራቾቸየሚያስገቡትዋጋቫት (VAT)ጨምሮመሆኑናመጠቀስአለበት ::ይህካልሆነ ያስገቡትዋጋ ቫት (VAT) እንደሚያካትትተቆጥሮይወሰዳል::
6 ተጫራቶችየሚያስገቡትዋጋ የትራንስፖርት የመጫኛና መውረጃ ያካተተ ያጠቃለለመሆን አለበት :: አሸናፊ ተጫራቾች ጨረታዉንአሽንፈዉ የግዥ ማ ከደረሳቸዉ ቀን ጀምሮ 5 6 የስራ ቀናት ዉስጥ እቃዉን ማስረከብ አለባቸዉ ይህካልሆነግንለጨረታ ማስከበርያይስያዙትብርለድርጅቱ ገቢ ሁኖ ድርጅቱሌላአማራጭ ይወስዳል::
7 ተጫራቶችበሌላተጫራቶችዋጋተመስርተዉዋጋማስገባትአይፈቀድም::
8 ተጫራቶችይህንስራካሸነፉለሌላሰዎስተኛወገንአሳልፎመስጠትእይቻልም::
9 ተጫራቾች ተጫርተዉ ያሸነፉት ዕቃ መስፍን ዋና መስራያ ቤት መቐለ ድረስ አመጥተዉ ማአስረከብ አለባቸዉ ክፍያ በሚመለከት ደግሞ ያቀረቡት ዕቃ ተቀባይነት ካገኘ ሌላ አስር ቀናት ዉስጥ የሚፈፀም ይሆናል::
10 ኩባንያዉየተሻለአማራጭካገኘጨረታዉንበሙሉምሆነበክፊልየመሰረዝመብቱበህግየተጠበቀነዉ::
አድራሻ
መቐለ አዲስአበባ
ስልክ + 251- 344402017 ስልክ +251- 116298563 /59
ፋክስ+ 251-344406225 ፋክስ +251- 116298560