ራያ ዩኒቨርሲቲ ከላይ በሰንጠረዡ የተመለከተውን ምድቦች በብሔራዊ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ዕቃዎች ወይም አገልግሎት መግዛት ይፈልጋል። ስለሆነም በጨረታው መወዳደር የሚፈልጉ ተጫራቾች ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች ማሟላት አለባቸው።

በአገር መከላኪያ ሚነስቴር የሰሜን ዕዝ ጠቅላላ መምሪያ ከዚህ በታች የተገለፁትን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

መቐለ ዩኒቨርስቲ ከዚህ በታቻ የተዘረዘሩት እቃዎች አገልግሎቶች በግልፅ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

መቐለ ዩኒቨርሲቲ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ 76ኛ ዓመት ቁጥር 052 ጥቅምት 22 2009 ዓም ካወጣቸዉ የተለያዩ ግልፅ ጨረታዎች መካከል ሎት 2 የዉበት ተክሎች እንደሚከተለዉ ማስተካከያ ተደርጋል

የትግራይ ክልል የገጠር መሬት ልማት የኣካባቢ ጥበቃ አጠቃቀምና አስተዳደር ኤጄንሰ ለ2009 በጀት ዓመት ለክልሉ ለኤጄንሲ አገልግሎት የሚዉሉ የተለያዩ እቃዎች ለመግዛት ይፈልጋል

መቐለ ዩኒቨርስቲ ከዚህ በታቻ የተዘረዘሩት አገ|ልግሎቶችና እቃዎች በግልፅ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የትግራይ ክልል የገጠር መሬት ልማት የኣካባቢ ጥበቃ አጠቃቀምና አስተዳደር ኤጄንሰ ለ2008 በጀት ዓመት ለክልሉ ኤጄንሲ በክልሉ ለሚገኙ የወረዳ ፅ/ቤቶች አገልግሎት የሚዉሉ ሞተር ሳይክሎች : የፅሕፈት መሳራዎች :የኤሌክትሮኒክስ እቃዎችና የመኪና ጥገና ጋራዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛትና ለመኪና ጥገና ጋራዥ በ6 ወር የሚታደሰ የአንድ አመት ዉል ለማሰር ይፈልጋል

ትራንስ ኢትዮጵያ ኃ/የተ/የግ ማህበር በ መቀለ ቅርንጫፍ ዉስጥ ለሚገኙ ኮምፒተሮች ፋክስ ማሽኖች ፎቶ ኮፒዎች የተለያዩ ሰርቨሮችና ተዛመጅ ዕቃዎች ሲበላሹ ሙሉ ጥገና መስጠት የሚችሉ ድርጅቶች በጨረታ አወዳድሮ ለአንድ ዓመት ዉል ማሰር ይፈልጋልስለሆነም ከዚህ በታች የተዘረዘሩት መስፈርቶች በማሟላት በጨረታው እድትሳተፉ ይጋብዛል

በሀገር መከላኪያ ሚኒስቴር የ4ኛ ደረጃ ሜንቴናንስ ሽሬ ኮሪደር በ2008 በጀት ዓመት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን የተለያዩ የተሽከርካሪ መለዋጫ ዕቃዎች ቶዩታ 105 : ቶዩታ 76 : ቶዩታ 79: VOLVO FH12 : የማሸን ሾፕ አላቂ የጋራጅ መሥራያ ዕቃዎች : ቋሚ የጋራጅ መሥሪያ ዕቃዎች ባለ 4 ሲሊንደር ፓምፕ ሙሉ ዕዳሳት : ባለ 6 ሲሊንደር ፓምፕ ሙሉ ዕድሳት ባለ 8 ሲሊንደር ፓምፕ ሙሉ ዕድሳት : የተሽከርካሪ ጎማና ባትሪ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የመንግስት ሠራተኞች ማኀበራዊ ዋስትና አስተዳደር የግዥ አፈጻጸም ሥርዓትን ለመወሰን ባወጣው የግዥ መመሪያ መሰረት በሰሜን ሪጅን የመቀሌ ጽ/ቤት የቢሮ እድሳት አገልግሎት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡