በሀገር መከላኪያ ሚኒስቴር የ4ኛ ደረጃ ሜንቴናንስ ሽሬ ኮሪደር በ2008 በጀት ዓመት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን የተለያዩ የተሽከርካሪ መለዋጫ ዕቃዎች ቶዩታ 105 : ቶዩታ 76 : ቶዩታ 79: VOLVO FH12 : የማሸን ሾፕ አላቂ የጋራጅ መሥራያ ዕቃዎች : ቋሚ የጋራጅ መሥሪያ ዕቃዎች ባለ 4 ሲሊንደር ፓምፕ ሙሉ ዕዳሳት : ባለ 6 ሲሊንደር ፓምፕ ሙሉ ዕድሳት ባለ 8 ሲሊንደር ፓምፕ ሙሉ ዕድሳት : የተሽከርካሪ ጎማና ባትሪ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

በሀገር መከላኪያ ሚኒስቴር የ4ኛ ደረጃ ሜንቴናንስ ሽሬ ኮሪደር

1 ተጫራቾች ለሚጫረቱባቸዉ የጨረታ ዓይነቶች የታደሰ ህጋዊ ንግድ ፈቃድ ያላቸዉ በገንዘብ ኢኮኖሚ ልማት ሚኒስትር በዕቃ አቅራቢነት ስለመመዝገባቸዉየምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉና የዘመኑ ግብር ሰለመክፈላቸዉ ማረጋገጫ ማቅረብ የሚችሉ የንግድ ምዝገባ ምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ

2 የተጨማሪ እሴት ታክስ ከፋይነት ማረጋገጫ ሰርተፊኬት ማቅረብ የሚችለ

3 ተጫራቾች የሚጫተሩባቸዉ ለእያንዳንዱ የጨረታ ማስከበሪያ በጨረታ ሰነድ ላይ በተገለጸ መመርያ መሠረት በባንከ በተረጋገጠ የገንዘብ ማስያዣ /CPO/ ማቅረብ ይኖርርባችዋል

4 ተጫራቾች የሚጫረቱበትን ዋጋ በሁለት ፖስታ አርጃናል እና ኮፒ በማድረግ የጨረታ ቁጥሩንና ዕቃዎዉ ዓይነት በፖስታዉ ላይ በግልፅ መፃፍ ይኖርባቸዋል

5 የጨረታ ሰነድ ከተጫራቾች ዝርዝር መመሪያ ጋር የማይመለስ 50 ብር /ሃምሳ ብር/ ብቻ በመክፈል ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በተከታታይ ባሉት የሥራ ቀናት ዉስጥ በ4ኛ ደረጃ ሜንቴናንስ ሽሬ ኮሪደር ግዥ ቡድን መግዛት ይችላሉ

6 ተጫራቾች የጨረታ ሰነዳቸዉን ሽሬ ከተማ በሚኘዉ በማ/ዕዝ/ጠ/መምሪያ መመዝናኛ ክበብ ዉስጥ ለዚሁ በተዘጋጀዉ ዉስጥ ማሰገባት ይኖርባችዋል

7 አሸናፊዉ ተጫረቾች ዉሉን ሲፈርሙ የመmልካም ሥራ አፈፃፀም ዋስትና በባንክ የተረጋገጠ ማስያዝ /CPO/ ይኖርባችዋል

8 ያሸነፉት ዕቃ በራሳቸዉ ወጭ በማጓጓዝ ሽሬ ከተማ በሚገኘዉ ኮሪደር ጥገና ግምጃ ቤት ማስረከብ ይጠበቅባቸዋል

9 ጨረታዉ በህዳር 10/2008 ዓ/ም ከጠዋቱ 4:00 ሰዓት ተዘግቶ በዕለቱ 4:30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸዉ በተገኙበት ይከፈታል ወኪሎቻቸዉ ህጋዊ የዉክልና የዘዉ መቅረብ አለባቸዉ

10 መቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታዉን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሠረዝ መበቱ የተጠበቀ ነዉ

ለተጨማሪ ማብራሪያ በስልክ ቁጥር : 034 444 30 83

ስፖንሰሮች

ሃሳቦች የሚሰራጩባቸው መንገዶች.
Milkta Logo