ድርጅታችን የኢትዮጵያ የባሕር ትራንስፖርት እና ሎጂስቲክስ የመቸስ ወደብና ተርሚናል ቀለቤታችን ለ2017ዓ/ም በጀት ከተያዘ የማሽሪ እቃዎች በጨረታ አወዳደሮ ለመግባት ስለፈለገ ነህ በታች የተዘረዘሩ መለኪያዎች ዋጋ ሞልታችሁ እንድትልኩልን በትህትና እናሳውቃለን፡፡

ኢትየጰያ የባህር ትራንስፖርት እና ሎጅስቲክ አገልግሎት ድርጅት

የጨረታ ማስታወቂያ

ድርጅታችን የኢትዮጵያ የባሕር ትራንስፖርት እና ሎጂስቲክስ የመቸስ ወደብና ተርሚናል ቀለቤታችን ለ2017ዓ/ም በጀት ከተያዘ የማሽሪ እቃዎች በጨረታ አወዳደሮ ለመግባት ስለፈለገ ነህ በታች የተዘረዘሩ መለኪያዎች ዋጋ ሞልታችሁ እንድትልኩልን በትህትና እናሳውቃለን፡፡

የእቃው ዓይነትመለኪያብዛትየአንድ ዋጋጠቅላላ ዋጋምርመራ
1Welding transformer machine 500 MA BE3V IIGCOpcs01
2Car battry charger SUN CD-520Pcs01
3Hand grinder machine model 230 makita originalpcs01
4Rivet gun finder typespcs01
5Hand drill machine midum Makita typesPcs01
6Electrical tool box setset01
7Electrical mati meter taster flukeset01
8Hevy duity mechanic too! box as attach Listset01
9Table viespcs01
10Electrical power washing 380 cold water pressure with all accessories 40L/min 2-4 mpa 3 4 Kw movable (ተንቀሳቃሽpcs01
11Trade des setset01

1. ተወዳዳሪዎች ህጋዊ የታደስ ንግድ ፍቃድ Z01 ዓ.ም፤ቀጥታ ተዛማች ዘርፍ ንግድ ያለው ፤ቲን የዘመኑን ግብር የከፈሉ እና ስለ መክፈላቸው ማስረጃ ና የወሩ መጨረሻ ዲክላሬሽን ከገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ዕቤት'ቢሮ) ማቅረብ የሚችሉ የምስክር ወረቀት ያላቸው ና ለተጨማሪ እሴት ታክስ የተመዘገቡበትን ማስረጃ ና ማቅረብ የሚችሉ መሆን ይኖርባቸዋል።

2. የሚያስጠት የጋ ቫትን ይተተ መሆን አለበት፡፡

3. ጎስክ ግምገማው ከ 70 በመቶ በላይ የቴክሲክ ውጤት ያገኘ ተጫራች ለፋይናንሻል ጨረታ ያወራል፡፡ዝቅተኛ የቴክኒክ መሮሚያን የያዙ ተጫራቾች የፋይናንስ ፕሮፖዛል ሳይከፈት ለተጫራቶች ውስጥ አንስተኛ ዋጋ ያቀረበ ያቀረበ ተጫራች ወይም ያቀረበው እቃ በጥራቱ ለድርጅቱ አስፈላጊ ከሆኑ አሽናፊ ይሆናል፡፡ማሻሻያ ካላቸው የጨረታ ሳጥን ከመዘጋቱ ከ 5 ቀናት በፊት የጨረታ ሰነድ ወደ ሚሽጥበት ቦታ በጽሁፍ ማቅረብ፡

4. ተጫራቾች በጨረታ ሰነዱ ግልጽ ያልሆኑ ጉዳዮችን አስመልክቶ ጥያቄ ማብራርያ ወይም ማቅረብ አለባቸው፡፡

5. ተጫራቾች ማጭበርበርና ሙስናን በተመለከተ በኢትዮጵያ ህግ የተደነገጉትን ድንጋጌዎች የማክበር ግዴታ አለባቸው።

6. የጨረታውን አካሄድ ለማዛባት የሚሞክሩ ተጫራቶች ከጨረታው ሊሰረዙ እንደሚችሉ ለወደፊትም በቅ/ጽ/ቤቱ ግዥ እንደማይሳተፉና ያስያዙት የጨረታ ማስከበርያ ዋስትና በድርጅቱ ሊወረሱ እንደሚችሉ ማወቅ ይገባቸዋል፡፡

7ጨረታሁ በአየር የሚቆይበት ግዜ ከ-13/01/2017 ዓ/ም እስከ---27/01/2017---ዓ/ም ሲሆን የጨረታ ሳጥን የሚዘጋበት ቀን-27/01/2017-ኣ/ም በጠዋቱ5፡30 ሰዓት ተዘግቶ በዚሁ ቀን በ8፡00 ከሰዓት ይከፈታል፡፡

8. ተጫራቾች ለሚወዳደሩባቸው አገልግለቶች የጨረታ ማስረከብያ ዋስትና ከታወቀ ባንክ CPO ቢድ ቦንድ ብር 5000 በመቐለ ወደብና ተርሚናል ስም ማስያዝ ይጠበቅባችዋል፡፡

9. ጨረታ ማስከበርያ ዋስትና ጨረታ ከተከፈተበት ቀን ጀምሮ ለ 3 ቀናት ጸንቶ የሚቆይ ይሆናል፡፡

10. ጨረታ ማስከበርያ የሚመለሰው አሸናፊ ተጫራቶች ከተለየ በኋላ ነው፡፡

11. በውል አፈጻጸም ወቅት ዋጋ ማስተካከያ ማድረግ አይቻልም፡፡

12. የሚቀርበው የጨረታ ሰነድ በታሸገ ኢንቨሎፕ ሆኖ በፖስታው ላይ የተጫራቶች ስም ፣ አድራሻ የጨረታው ዓይነትና የአጫራች መስራቤት ስም መግለጽ አለበት፡፡

13. ተጫራቶች በጨረታ አፈጻጸም ሂደት ቅሬታ ካላቸው በ3 ቀን ውስጥ ቅሬታቸውን ለቅርንጫፍ የበላይ ሃላፊ በጽሁፍ የማቅረብና የማስማማት መብት አለባቸው፡፡

14. ተጫራቶች በሚያቀርቡት የጨረታ ማወዳደርያ ሰነድ ላይ ሙሉ ስማቸውን አድራሻቸው፡ ፈርማቸውና የድርጅታቸው ማህተም ማስቀመጥ አለባቸው፡፡

15. ተጫራቶች የሚጫረቱበት ዋጋ በተዘጋጀው ሰነድ ብቻ ሞልተው ማቅረብ አለባቸው !በጨረታ ሰነዱ ከተቀመጡ ዝርዝር አገልግሎትና መለኪያ ውጭ ማስቀመጥ ከውድርድር ውጭ ያድርጋል።

16. ክፍያ የሚፈጸመው በቀጥታ በድርጅቱ በግዥ ፈጻሚ አካል ሆኖ ምን ግዜም ቢሆን በግዥ ውል በሚጠቅሱት የክፍያ ቃሎችና ሁኔታዎች መሰረት ይሆናል፡፡

17. ግዥ ፈጻሚ አካል 2 ዊዝሆልዲንግ በራሱ የሚሰበሰቡ መሆኑ ተጫራቶች ሊያውቁት ይገባል።

18.በተጫራቾች የቀረበው ዋጋ የማይለወጥ ሲሆን ጨረታው ከተከፈተ በኋላ ተጫራቶች ባቀረቡት የመወዳደርያ ሃሳብ ላይ ለውጥ ወይም ማሻሻያ ማድረግና ራሳቸውን ከጨረታ ማግለል አይቻሉም፡

19. በግምገማ ወቅት ሁለትና ከዛ በላይ የሆኑ እጩ ተወዳዳሪዎች እኩል ዋጋ ሲያቀርቡ አሸናፊ ተጫራች በዕጣ እንዲለዩ ይደረጋል፡፡

20. የግምገማ ዘዴ መስፈርቶች የተጠየቀውን መስፈርት ያሟሉ ተጫራቶቸች አንስተኛ ዋጋ እና የእቃው ጥራት ታይቶ ለድርጅቱ አስፈላጊ ከሆነ ብቻ ይመረጣል፡፡

21. አቅራቢው በሙሉ በተመለከተው ግዢ ውስጥ እቃውን አጠናቆ ካላስረከበ፣ ሳይፈጸም በቀረው የወጡ መጠን ላይ በየቀነ 0.1 ፐርሰንት ወይም 1/100ኛ መቀመጫ ይከፈላል፡፡ አቅራቢው የውል ግዴታውን ሙሉ በሙሉ ካላጠናቀቀ ያስያዘው የውል ማስረከበረያ ሙሉ በሙሉ ይወረሳል፡፡

22. ድርጅቱ የእቃው ብዛት ሲጨመር ወይም ሊቀነስ የሚችልበት ውል ከተፈራረሙ በፊት በጨረታ ሰነዱ ከተገለጸው የአቅርቦት መጠን ላይ እስከ 20 በሞቶ 20 ፐርሰንት የተሰላው በእቃው ቁጥር ብዛት ነው ።ሲገለጽ ከአንድ በታች ከሆነ የሚጨምር እቃ አንድ ሊሆን ይችላል።

23. ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው ::

24. ሰነዱ 100ብር በመክፈል ከመቀለ ወደብና ተርሚናል ቅ/ጽ/ቤት መውሰድ ይችላል፡፡

25. ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 0344403183/0912691777 /መደወል ይችላል፡፡

ስፖንሰሮች

ሃሳቦች የሚሰራጩባቸው መንገዶች.
Milkta Logo