በመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ኤርታኤለ መገንጠያ ኣህመድ ኢላ መንገድ ስራ ፕሮጀክት /17-01R/ የተለያየ መጠጠን ያላቸው ቫይቭሬተር ከነሆዝ እና bar Cutter machine ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ በዚህ መሰረት፤

ደደቢት ብድርና ቁጠባ ኣ/ማ ለድርጅቱ ኣገልግሎት የሚውሉ ጀነሬተሮች በግልፅ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

የኢትዩጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን የልማትና ክርስቲያናዊ ተራድኦ ኮሚሽን የትግራይ ኣህጉር ስብከት ልማት ማስተባበሪያ ፅህፈት ቤት የዘላቂ ቤት የቤተክርስትያን ደን ልማትና የህ/ሰብ ኑሮ ማሻሽያ ፕሮጀክት ለፅሙር ደብረብስራት ቅዱስ ገብሪኤል ኣገልግሎት የሚውል ባለ60/16 በናፍጣ የሚሰራ ወጮ እና ሌሎች ኣስፈላጊ ግብኣቶእ ገዝቶ ለማሰራት ይፈልጋል፡፡

ለ3ኛ ግዜ የወጣ ግልፅ ጨረታ የህዝባዊ ወያነ ሓርነት ትግራይ /T.P.L.F/ በ 2011 በጀት ዓመት ለፅ/ቤቱ ኣገግሎት የሚውል 150 KVA ጀነሬተር / Super Silent Generator/ እና ኬቭል / Cable/ 3*120/70 sq.mm በኣገር ኣቀፍ ግልፅ ጨረታ ኣወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል::

የትግራይ ክልል ግብርናና ገጠር ልማት ቢሮ የስደተኞች ተፅእኖ ምላሽ ልማት ፕሮጀክት (DRDIP) የኤሌክትሪክ ጀነሬተሮች፣ ኤሌክትሪካል ሆሪዞንታል ሳርፌስ ፓምፕና ስሞል ዲዝል ኢንጂን ድሪቭን ዋተር ፓምፕስ በግልፅ ጨረታ(NCB)አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

በኤጀንሲ ማእድንና ኢነርጂ ክልል ትግራይ ባዮጋዝ ፕሮግራም ማስተባበሪያ ዩኒት ማህንድራ መኪና መለዋወጫ እቃዎች ኣወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

በመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለመቐለ ሪፈራል ሆስፒታል ግንባታ ፕሮጀክት ኣገልግሎት የሚውል መስኮት ግሪል ስራዎች ኣቅርቦትና እና ገጠማ /Supply and Fix Galvanized steel Ripe Window protection Grill/ ስራ ግዥ ለመፈፀም ህጋዊ ተወዳዳሪዎችን በግልፅ ጨረታ ኣወዳድሮ በንኡስ ተቋራጭ/Sub- contract/ ለማሰራት ይፈልጋል፡፡

መስፍን ኢንዳስትሪያል ኢንጂነሪንግ ኃላ/የተ/የግል/ኩባንያ (MIE) Steel pipe Ø 114x 4.5x 6000mm እና sheet Metal 3000x1500x3mm በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ስለሚፈልግ ብቃት ያላችሁ እና ከዚህ በታች የተዘረዝሩትን መስፈርት የምታሟሉ ተወዳዳሪዎችን እንድትሳተፉ ኩባንያውን በኣክብሮት ይጋብዛል።

መስፍን ኢንዳስትሪያል ኢንጂነሪንግ ኃላ/የተ/የግል/ኩባንያ (MIE) welding Wire Ø1.2 MM በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ስለሚፈልግ ብቃት ያላችሁ እና ከዚህ በታች የተዘረዝሩትን መስፈርት የምታሟሉ ተወዳዳሪዎችን እንድትሳተፉ ኩባንያውን በኣክብሮት ይጋብዛል።

የትግራይ ልማት ማሕበር Electrical Generator/200 KVA, Wireless Nick mic, Microphone Mic Wireless TDA logo/120 x 120 cm ማሠራትና መግዛት ይፈልጋል