በሃገር መከላኪያ ሚነስቴር የሰሜን ዕዝ ጠቅላላ መምሪያ ለ2008 ዓም በጀት ዓመት አገልግሎት የሚዉሉ ከዚህ በታች የተገለፁትን ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

ዓዲግራት ዩኒቨርሲቲ የ2008 ዓም በጀት ዓመት የትምህርት ዘመን አምስተኛ ግልፅ ጨረታ ለመማር ማስተማር የሚያገለግሉ የኤለክትሪክ እቃዎች፡ የኤለክትሮኒክስ፡ ሰሚንቶ ፡የሕክምና እቃዎች ፡የኪችን እቃዎች፡ የላብራቶሪ እቃዎች ፡የኬሚካል እቃዎች ፡መፃሕፍት ፡የንፁህ ዉሃ በቦቴ ማቅረብ ፡የኣርማታና ተያያዥ እቃዎች ፡ላዉንጅ ወይም ካፌ፡ ደንብ ልብስ ፡ጤፍ ማስፈጨት፡ የምግብ ኣቅርቦት የባቄላ ክክ ብቻ፡ የመረጃ ስርዓቶች ኣቅርቦትና ተከላ ፡እንዲሁም የወፍጮ ቤት የማስፈጨት ስራ እና ዳቦ የመጋገሪያ ስራዎች ወደ ዉጭ አዉጥቶ ወይም out source ለማድረግ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ወይም ለማሰራት ይፈልጋል

የተለያዩ ዕቃዎች ማለትም ምድብ 1 የስቴሽነሪዕ ቃዎች , ምድብ 2 የህተመት ዕቃዎች , ምድብ 3 የፅዳት ዕቃዎች , ምድብ 4 የኤሌክትሪክ ዕቃዎች ,ምድብ 5 የህንፃ መሳርያ ዕቃዎች ,ምድብ 6 ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች , ምድብ 7 የመለዋወጫ ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ስለሚፈለግ