ፍሬምናጦስ የኣረጋውያን የኣእምሮ ህሙማንና ህፃናት መርጃ ድርጀት የ2016 ዓ/ም በጀት ዓመት የኦዲት ስራ ለማሰራት

ፍሬምናጦስ የኣረጋውያን ፣የአእምሮ ህሙማንና የህፃና መርጃ ድርጅት

ግልፅ ጨረታ

ፍሬምናጦስ የኣረጋውያን የኣእምሮ ህሙማንና ህፃናት መርጃ ድርጀት የ2016 ዓ/ም በጀት ዓመት የኦዲት ስራ ለማሰራት ከዚህ በታች የተዘረዘሩት የጨረታ ሰነዶች በመመልከት ለምታማሉ ሁሉ ባለ ሞያዎች በዚህ ግልፅ ጨረታ በመመልከት እንድትሳተፉ አንገልፃለን::

የግዥው ዓይነት፡- የኦዲት ስራ

ጨረታው የወጣበት የግዥ ዘዴ፡- ግልፅ ጨረታ

ጨረታው የወጣበት ቀን፡- 26/09/2016 ዓ/ም

ጨረታው የሚከፈትበት ቀን፡- 15/10/2016

ሴነ 15/10/2016 ዓ/ም ከስዓት 9፡30 የጨረታ ሳጥኑ ታሽጎ በ10፡00 ይከፈታል፡፡

ስፖንሰሮች

ሃሳቦች የሚሰራጩባቸው መንገዶች.
Milkta Logo