ማሕበር ሕውነት ደቂሰብ የኢትዮጵያ ነዋሪዎች በጎ አድራጎት ድርጅት በመሆን በምዝገባ ቁጥር 1378 ተመዝግቦ በመሥራት ላይ የሚገኝ ሲሆን እ.ኤ.አ የ2019 በጀት ዓመት ሂሳብ በውጭ ኦዲተር ማስመርመር እንፈልጋለን

የትግራይ ልማት ማህበር IFRS እንዲሁም IPSAA ለመተግበር ብቁ አማካሪዎች በጨረታ በማወዳደር አገልግሎት ማግኘት ይፈልጋል

የትግራይ ልማት ማህበር IFRS እንዲሁም IPSAA ለመተግበር ብቁ አማካሪዎች በጨረታ በማወዳደር አገልግሎት ማግኘት ይፈልጋል

የ 70 እንደርታ ልማት ማህበር የ2011 ዓ.ም በጀት ዓመት ጠቅላላ የገቢና ወጪ ኦዲት ለማድረግ ይፈልጋል፡፡

አፋር አርብቶ አደር ልማት ማህበር (APDA) በኢትየጵያ ፈደራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የበጎ አድራጎት ድርጅቶችና ማህበራት ምዝገባ ኤጀንሲ በሚፈቅደው መሰረት የድርጅቱ የ2019 ሂሳብ በውጭ ኦድተር ለማስመርመር ይፈልጋል

Abraham's Oasis looking for qualified Audit Firm who will audit the annual accounts of our organization in the year 2019

ኒው ሚሊንየም ኮሌጅ ህጋዊ የኦዲት ፈቃድ ያላቸው ድርጅቶች ኣጫርቶ ማሰራት ይፈልጋል፡፡

ለሁለተኛ ግዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ደደቢት ብድርና ቁጠባ ተቋም አ/ማ 2011 ዓ/ም የድርጅቱን ሒሳብ በጨረታ አወዳድሮ ኦዲት ለማስደረግ ይፈልጋል። ስለዚህ ለመጫረት የምትፈልጉ የኦዲት ድርጅቶች Audit Firms) ከዚህ በታች የተጠቀሱትን መስፈርት የምታሟሉ እንድትወዳደሩ እንጋብዛለን።

ደደቢት ብድርና ቁጠባ ተቋም አ/ማ 2011 ዓ/ም የድርጅቱን ሒሳብ በጨረታ አወዳድሮ ኦዲት ለማስደረግ ይፈልጋል

ደደቢት ብድርና ቁጠባ ተቋም አ/ማ ለ2011 ዓ/ም የድርጅቱ ሒሳብ በጨረታ አወዳድሮ ኦዲት ለማስደረግ ይፈልጋል፡፡ ስለዚ ለመጫረት ለምትፍልጉ የኦዲት ድርጅቶች /Audit Firms/ ከዚህ በታች የተጠቀሱትን መስፈርት የምታሟሉ እንድትወዳደሩ እንጋብዛለን፡፡