የትግራይ ልማት ማህበር IFRS እንዲሁም IPSAA ለመተግበር ብቁ አማካሪዎች በጨረታ በማወዳደር አገልግሎት ማግኘት ይፈልጋል

የትግራይ ልምዓት ማሕበር
  1.  በዘርፉ የ2012 ዓ.ም የታደሰ የንግድ ስራ ፈቃድ ማቅረብ የሚችሉና የስራ ግብር የከፈሉ 
  2. የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር Tin Number/ ያላቸው፣ 
  3. ኣግባብነት ያለው የኣቅራቢነት የምዝገባ ሰርተፊኬት ማቅረብ የሚችሉ፣
  4. የቫት ተመዝጋቢ የሆኑና የመጨረሻ ወር/ታሕሳስ/ የቫት ዲክላሬሽን የሚያቀርቡ፣ ያለ 
  5. ተጫራቾች ለጨረታው ማስከበርያ በኢትዮጵያ ብሄራዊ ባንክ ከተፈቀደላቸው የታወቁ ባንክ 50000.00/ሃምሳ ሺ/በCPO ብቻ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፣ 
  6. ተጫራቾች ውል ከታሰረበት ጀምሮ ስራውን በ90/ ዘጠና/ ተከታታይ ቀናት ኣጠናቆ ማስረከብ የሚችሉ፣ 
  7. የጨረታው ዶክመንት ከ04/07/2012 ዓ/ም ጀምሮ እስከ 22/07/2012 ዓ/ም የማይመለስ ብር 100 (አንድ መቶ) በመክፈል መቐለ በሚገኘው ትግራይ ልማት ማህበር ፅ/ቤት ከቢሮ ቁጥር 430 ወይም አዲስ አበባ ቦሌ መድሃኒ አለም ፊትለፊት 7ኛ ፎቅ የሚገኘው ህድሞና ህንፃ ቢሮ ቁጥር 04 መውሰድ ይችላሉ፣ 
  8. የጨረታው ሰነድ በተጫራቾች መመርያ መሰረት ተሞልቶ፣ ለቴክኒካልና ፋይናንሻል ዶክመንቶች ለያንዳንዳቸው አንድ ኦርጅናሉና ሁለት ፎቶ ኮፒዎች፣ በፖስታ ታሽጎው በአንድ ትልቅ ፖስታ ውስጥ ተከተውና በሚታይ ቀለም ኦርጅናልና ኮፒ በሚል ፅፈው በሁሉም ዶክመንት (ኣጠቃላይ ላይ ተፈርሞበትና ህጋዊ የሆነ ማህተም በማሳረፍ እስከ 22/07/2012 ዓ/ም ከቀኑ 8.00 ሰዓት በትግራይ ልማት ማህበር ዋናው ፅ/ቤት ለዚሁ አገልግሎት የተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፣ CPO ለብቻው ታሽጎ አልያም ከኦርጅናል ቴክኒካል ዶክመንት ጋር ተያይዞ በተጠቀሰው ቀን እና ሰዓት ወደ ሳጥን መግባት አለበት ፡ 
  9. ጨረታው ተጫራቾች ወይም ወኪሎቻቸው ባሉበት በ22/07/2012 ዓ/ም ከቀኑ 8:30 መቐለ የሚገኘው ዋና ፅ/ቤት ይከፈታል፣ 
  10. ፅ/ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ በጨረታው ኣይገደድም። 
  11. ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር፤ 034-440-69-44 መጠየቅ ይቻላል ። 

የትግራይ ልማት ማህበር 

ስፖንሰሮች

ሃሳቦች የሚሰራጩባቸው መንገዶች.
Milkta Logo