ኒው ሚሊንየም ኮሌጅ ህጋዊ የኦዲት ፈቃድ ያላቸው ድርጅቶች ኣጫርቶ ማሰራት ይፈልጋል፡፡

ኒው ሚለንየም ዩንቨርስቲ ኮሎጅ

1 የድርጅቱ 2010-2011 በጀት ዓመት ኣመታዊ የሂሳብ ስራ /ከሓምሌ 1/2010-ሰኔ 30/2011ዓ/ም/

2 በሂሳቡ መዝገቡ ያሉትን እየተንከባለሉ የመጡት ተሰብሳቢና ተከፋይ የማጥራት ስራ ኣወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡

3 ስለዚህ ፈቃደኛ የሆናችሁ ተጫራቾች በሰም በታሸገ ፖስታ ለእያንዳንዱ ዋጋውን እስከነቫቱ በግልፅ የሚያሳይ መልኩ ንግድ ፍቃድ ጨምሮ እስከ ሰኔ 22/2011ዓ/ም ዋና ቢሮ በኣካል በመቅረብ ወይም በፖስታ ገቢ ማድረግ የምትችሉ መሆናችሁን ለማሳወቅ እንወዳለን፡፡

4 ከቀን 13-22

ስፖንሰሮች

ሃሳቦች የሚሰራጩባቸው መንገዶች.
Milkta Logo