ቅዱስ ፍሬምናጦስ አባሰላማ ከሣቴ ብርሃን መንፈሳዊ ኮሌጅ ለሚያስገነባዉ ህንፃ ዋተር ፕሩፍ(Shear wall water and damp proofing) በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል::

ቅዱስ ፍሬምናጦስ አባ ሰላማ ከሣቴ ብርሃን መንፈሳዊ ኮሌጅ
  1. ህጋዊ ንግድ ፈቃድ የ 2009 ዓም የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያለዉ
  2. አሸናፊዉ ተወዳደሪ በሕጋዊ መንገድ ወል ማሰር የሚችሉ መሆን አለበት
  3. በጨረታዉ መሳተፍ የሚፈልግ የጨረታ ሰነድ የማይመለስ 100.00 Â / ኣንድ መቶ ብር/ በመክፈል ከገነዘብ ቤት መዉሰድ ይችላል::
  4. ጨረታዉ ከ ነሓሴ 11/2008 ዓ/ም ጀምሮ እስከ ነሓሴ 19/2008 ዓ/ም 9:00 (ዘጠኝ ሰዓት) ድረስ የሚቆይ ይሆኖል
  5. ተጫራቾች ለ ጨረታዉ ማስረከቢያ 2 % በሲፒኦ በማዘጋጀተ የጨረታ ሰነድ ኦርጀናልና ኮፒ ለየብቻዉ በሁለት ፖስታ በማሸግ በተዘጋጀዉ የጨረታ ሣጥን ማስገባት ይኖርባችዋል::
  6. ጨረታዉ የሚዘጋዉ ነሓሴ 19/2008 ዓ/ምÂ ከቀኑ 9:00(ዘጠኝ ሰዓት) ሲሆን ጨረታ የሚከፈተዉ ደግሞ ከቀኑ 9:30 ይሆናል::
  7. ለተጨማሪማብራሪያÂ Â 0914-78-54-26 ወይምÂ 0914-72-90-78Â ደዉለዉ መጠየቅ ይችላሉ::
  8. ማሳሰቢያÂ ኮሌጁ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታዉ ን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ

ስፖንሰሮች

ሃሳቦች የሚሰራጩባቸው መንገዶች.
Milkta Logo