መስፍን ኢንዳስትሪያል ኢንጂነሪንግ ኃላ የተ የግል ኩባንያ አንግል አይረን ፣ፓይፕ ስቲል፣ አር ኤች ኤስ፣ የተለያዩ መጠን ያላቸዉ ራዉንድ ስቲል ፣እና የተለያየ መጠን ያላቸዉ ዩ -ቻነናል በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ስለሚፈልግ ብቃት ያላችሁ እና ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች ይምታሟሉ ተወዳዳሪዎች እንድትሳተፉ ኩባንያዉ ይጋብዛል

መስፍን ኢንዱስትሪያል ኢንጂነሪንግ ኋ/የተ/የግ/ማህበር
  1. ተጫራቾች በዘረፉ የታደሰ ሕጋዊ የንግድ ሥራ ፈቃድ ያላቸዉ የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ የሆኑት :ይግብር ከፋይ መለያ ቁጥር እና የወሩ  ቫት ማሳወቅያ  ኦርጅናል እና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ በማማያዝ የጨረታዉ ዝርዝር (ሰነድ)በስራ ሰኣት ከመቐለ ዋና ቢሮ አቅርቦት መምርያ ወይም ገርጂ ከሚገኘዉ አ/አበባ  ቅርንጫፍ መስርያ ቤት መዉስድ ይችላሉ::
  2.  ተጫራቾች የጨረታ ዋጋ በሰም በታሸገ ፖስታ ይህ ማስታውቅያ ከ ወጣበት ከ27/01/2016 እ.ኤ.አ ጀምሮ እስከ 04/02/2016 እ.ኤ.አ ከሰአት  በኃላ ከቀኑ 8፡00 ሰዓት መቐለ ዋና መስርያ ወይም አዲስ አበባ ቅርንጫፍ መስሪያ ቤት ለዚሁ ተብሎ በተዘጋጀ የጨረታ ሳጥን ማስገባት ይኖርባችዋል::::
  3.   ተጫራቾች የጨረታ ማስከበርያ በባንክ  ክፍያ ማዘዣ ( CPO)  ለኣንግል አይረን ብር 3,000.00 ሃያ  ሺብር) : ፓይፕ  ስቲል ብር 3,000.00 (ሶስት ሺብር): ለ አር ኤች ኤስ  ብር 20,000.00  (ሁለት ሺ ብር):  የተለያየ መጠን ያላቸዉ ለራዉንድ ስቲል ብር 20,000.00  ( ሃያ ሺ ብር) እንዲሆም ለተለያየ መጠን ያላቸዉ የ -ቻነል ብር 15,000.00  (አስራ አምስት  ሺ ብር)  በስም በታሸገ ፖስታ ከጨረታ ጋር ማስገባት አለባቸው:: በፖስታ ያልታሸገ ሲፒኦ ተቀባይነት የለዉም::::
  4.  ጨረታዉ 04/02/2016 እ.ኤ.አ ከቀኑ 8:00 ሰዓት ተዘግቶ በ 05/02/2016 እ.ኤ.አ ከሳት በሆላ ከቀኑ 8:30 ተጫራቶች ወይም ወኪሎቻቸዉ በተገኙበት በ መቐለ መስፍን ዋና መ/ቤት በሚገኝ የስብስባ አዳራሽ የሚከፈት ሲሆን ሰነዳቸዉ የተሞላ ባይገኙም ጨረታ ሰነዱ ይከፈታል::
  5.  ተጫራቾቸ የሚያስገቡት ዋጋ ቫት (VAT) ጨምሮ መሆኑና መጠቀስ አለበት ::ይህ ካልሆነ ያስገቡት ዋጋ ቫት (VAT) እንደሚያካትት ተቆጥሮ ይወሰዳል::
  6.  ተጫራቶች የሚያስገቡት ዋጋ የትራንስፖርት : የመጫኛና ማውረጃ ያካተተ  ያጠቃለለመሆን አለበት :: አሸናፊ ተጫራቾች ጨረታዉንአሽንፈዉ የግዥ ማዘዣ  ከደረሳቸዉ ቀን  ጀምሮ 10 - 15 የስራ ቀናት ዉስጥ እቃዉን ማስረከብ አለባቸዉ ይህ ካልሆነ ግን ለጨረታ ማስከበርያ ይስያዙት ብርለድርጅቱ ገቢ ሁኖ ድርጅቱሌላአማራጭ ይወስዳል::
  7.    ተጫራቶች በሌላ ተጫራቶች ዋጋ ተመስርተዉ ዋጋ ማስገባት አይፈቀድም::
  8.  ተጫራቶች ይህን ስራ ካሸነፉ ለሌላ ሰዎስተኛ ወገን አሳልፎ መስጠት እይቻልም::
  9.  ተጫራቾች  ተጫርተዉ ያሸነፉት ዕቃ ዩ ቻናል ብቻ ገላን ቅርንጫፍ  መስርያ ቤት ስያስረክቡ ሌሎች ዕቃዎች በተመለከተ መስፍን ዋና መስራያ ቤት መቐለ ድረስ አመጥተዉ ማአስረከብ አለባቸዉ ክፍያ በሚመለከት ደግሞ ያቀረቡት ዕቃ ተቀባይነት ካገኘ ሌላ አስር ቀናት ዉስጥ የሚፈፀም ይሆናል::
  10.    ኩባንያዉ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታዉን በሙሉም ሆነ በክፊል የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነዉ::

 

                            አድራሻ

         መቐለ                                     አዲስአበባ

ስልክ    + 251- 344402017                      ስልክ    +251- 116298563 /59                 

 ፋክስ+ 251-344406225                         ፋክስ        +251- 116298560                                                             

 

 

ስፖንሰሮች

ሃሳቦች የሚሰራጩባቸው መንገዶች.
Milkta Logo