በኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማሕበር የትግራይ ክልል _ ቅ/ፍ ጽ/ቤት በ£RCS NRC Acute Crisis Project በተለያዩ ወረዳዎች ለሚያካሂደው የውሃ ጥገና ሰራዎች አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ ሃንድ ፓምፕ መለዋወጫ(Afrdive hand pump spare parts) እቃዎች በቀረበው ስፔስፊኬሽን መሰረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

ድርጅታችን የኢትዮጵያ የባሕር ትራንስፖርት እና ሎጅስቲክስ አገልግሎት ድርጅት የመቐለ ወደብና ተርሚናል ቅ/ፅ/ቤታችን ለ2016 ዓ/ም ከተያዘ በጀት የማሽኔሪ እቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ስለፈለገ ከዚህ በታች የተዘረዘሩ መለኪያዎች የምታሟሉ ህጋዊ አቅራቢዎች (ተጫራቾች) እንድትወዳደሩ እናሳውቃለን፡፡

በኤጀንሲ ማእድንና ኢነርጂ ክልል ትግራይ ባዩ ጋዝ ፕሮግራም ማስተባበሪያ ዩኒት የ ሞተር ሳይክል ስፔር ብፕሮፎርማ ኣወዳድሮ ለመግዛት ስለሚፈልግ ሕጋዊ ነጋዴ የሆናችሁ እንትወዳደሩ ይጋብዛል

ኣዝሚ ስቲል ስትራክቸር ኢንጂነሪንግ ሓለፈነቱ ዝተወሰነ ኩባንያ ኣበ ኣክሱምን ኣለማጣን ከተማ ንዝተክሎም ናይ ጉና ስራሕቲ ንግዲ ተገጣጠምቲ ናይ ሓፂን መጋዘናት ልምድን ሕጋዊ ንግዲ ፍቃድን ዘለዎም ተጫረቲ አወዳዲሩ ከስርሕ ይደሊ

የመቐለ ዉሃ አገልግሎት ጽ/ቤት ለ2009 ዓ/ም የሚገለግል Lot 1 procurement of crane truck Lot 2 procurement of test bench machine ለመግዛት ሰለሚፈልግ በግልፅ ጨረታ ለመሳተፍ ለምትፈልጉ ተጫራቾች ጥሪዉን ያቀርባል

ትግራይ ዉሃ ሥራዎች ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ዕቃዎች አገልግሎቶች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ስለሚፈልግ ሕጋዊ ነጋዴዎች እንድትጫረቱ ይጋብዛል

ደደቢት ማይክሮ ፋይናንስ ለድርጅቱ አገልግሎት የሚዉሉ ጀነሬተሮች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል