የትግራይ ልማት ማህበር በመደባይ ዛና፣ ለዕላይ ማይጨውና ታህታይ ማይጨው ወረዳዎች የትምህርትና የጤና ተቋሞችን በስምንት ሎቶች በመከፋፈል ማሰራት ይፈልጋል

በሁመራ ጉምሩክ መቅረጫ ጣቢያ ተሸከርካሪዎች፣ ሞተር ሳክሎች፣ ልዩ ልዩ አልባሳት፣ መለዋወጫዎች፣ ማሽኖ ፣የንፅህና መጠበቂያ ዕቃዎች እና ሌሎች ልዩ ልዩ ዕቃዎች ባሉበት ሁኔታ በግልጽና በዝግ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

የሰሜን ዕዝ ደረጃ-3 ሆስፒታል መቐለ ለታካሚዎቹ አገልግሎት የሚውሉ፡- የተለያዩ ቀለቦችን (የምግብ ዓይነቶች)፣ጥራጥሬና የባልትና ውጤቶች፣ አልባሳት እና ጫማዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የትግራይ ክልል ግብርናና ገጠር ልማት ቢሮ የአይቲ ዕቃዎች (IT Equipment)፣ ኤሌክትሪክ ጀነሬተርና አነስተኛ የእጅ መሣሪያዎች፣ የእንሰሳት ሕክምና መገልገያ ዕቃዎች፣ የማንጎና የአቮካዶ ፍሬ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የትግራይ ክልል ግብርናና ገጠር ልማት ቢሮ ከእንሰሳት እና ዓሳ ሀብት ሴክተር ልማት(LFSDP) ፕሮጀክት በተገኘ በጀት የእንሰሳት መድኃኒት መገልገያ መሳሪያዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

በትግራይ ክልል የኮንስትራክሽን መንገድና ትራንስፖርት ቢሮ ዳይሬክቶሬት ህንፃ ዲዛይንና ኮንስትራክሽን ወረዳ ቻፍታ ሑመራ ዓዲሕርዲ ሆስፒታል ህንፃ ግንባታ ለማካሄድ በደረጃ BC-4/GC-5 እና ከዛ በላይ ለሆኑ ኮንትራክተሮች እና ወረዳ ፀገዴ ከተማ ዳንሻ ቲቪቲ ህንፃ ግንባታ ለማካሄድ በደረጃ BC-5/GC-6 እና ከዛ በላይ ለሆኑ ኮንትራክተሮች አጫርቶ ለመስራት ይፈልጋል

ደደቢት ብድርና ቁጠባ ተቋም ዓ/ማ የተለያዩ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

መቐለ ዩኒቨርሲቲ ጤና ሳይንስ ኮሌጅ የጀነሬተር የሚያገለግሉ እቃዎች፣ የRO water Treatment spare part እቃዎች and maintenance service ስራ ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

ትግራይ ክልል ከተማ ልማት፣ንግድና ኢንዱስትሪ ቢሮ ግልጋሎት የሚውል ቶታል ስቴሽን ዋኪ ቶኪ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

ትግራይ ውሃ ስራዎች ጥገና፣ ዲዛይንና ቁጥጥር ኢንተርፕራይዝ ለሚራቸው ስራዎች አገልግሎት የሚውሉ የሰርቪይንግ እና ሌሎች ተያዥ እቃዎች፣ የላይሰንሰድ ሶፍትዌር ፣ የላቦራቶሪ እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል