የመቐለ ኣሉላ ኣባነጋ ዓለም ኣቀፍ ኤርፖርት ለኣንዳንድ የንግድ ስራ የሚውሉ ዲጂታል ማስታወቂያ (በኮንሴሽን) ለጫማ ማስዋብና ለኢንፎርሜሽን ዴስክ (ቡዝ) ቦታዎች በጨረታ ኣወዳድሮ ማከራየት ይፈልጋል።

መቐለ ዩኒቨርሲቲ ለኢነርጂና ለተራራዎች ልማት የሚያገለግሉ የምርምር እና የላብራቶሪ ዕቃዎች፣የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ ጄነሬተር፣አላቂ የጽህፈት መሳሪያዎች፣የተሽከርካሪዎች ጥገና ስራ በውጭ፣የፈሳሽ ቆሻሻ ማስወገድ አገልግሎት፣የጽዳት ዕቃዎች፣ ኮምፒውተር እና ተዛማጅ ዕቃዎች አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

በግብርናና ገጠር ልማት ቢሮ ፋብሪካ ቀንድ የስደተኞች ተፅእኖ ምላሽ ልማት ፕሮጀክት /DRDIP/ ለ ታ.ቁ ት.ግ 4-02030 ሞዴል HZJ76L መኪና ኣገልግሎት የሚውሉ የመኪና መለዋወጫ እቃዎች በጨረታ ኣወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

በኤጀንሲ ማእድንና ኢነርጂ ክልል ትግራይ ውስጥ የሚገኝ ባዮጋዝ ፕሮግራም ማስተባበሪያ ዩኒት የመኪና መለዋወጫ እቃዎች በጨረታ ኣወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

የኢትዮጵያ ኢንዱስትሪ ግብኣቶች ልማት ድርጅት (ኢኢግልድ) መቀሌ ቅርንጫፍ በ05 ቀበሌ ኮንዴምኔም መጨረሻ ኣካባቢ የሚገኘው በ5230 ካሬ ሜትር ላይ ያረፈው የዞታ፤ 1-ዙርያው 289 ሜትር የሆነው ቦታ በቆርቆሮ ለማሳጠር፣ ሁለት መግቢያ በር ለማሰራት፣ 3- የግንባታ እቃዎች ማስቀመጫ15 ሜትር*በ30 ሜትር የሆነ ግዚያዊ የቆርቆሮ መጋዘን ለማሰራት፤4- እንዲሁም 4ሜትር*በ10 ሜትር ላይ ያረፈ የግንባታ ባለሙያዎች ቢሮ ውጪው ግድግዳ በቆርቆሮ ሆኖ የውስጥ በኩል ግድግዳ በችፑድ የሚሰራ በጨረታ ኣወዳድሮ በባለሙያዎች ለማሰራት ይፈልጋል።

ድርጅታችን መከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ በመቀሌ ከተማ ዳዕሮ ኣካባቢ በሚያስገነባው የጋራ መኖሪያ ኣፓርታማ ግንባታ የዋለ ያገለገለ እንጨት መሸጥ ይፈልጋል።

ሞሓ የለስላሳ መጠጦች ኢንዳስትሪ አክስዩን ማህበር መቐለ ፔፕሲ ኮላ ፋብሪካ የተለያዩ ዓይነት ያገለገሉ ንብረቶች በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።

ሱር ኮንስትራክሽን ሃለ የተ የግል ማህበር ለሚገነባዉ የፒቪሲ ፋብሪካ ፕሮጀክት አገልግሎት የሚዉል ጥራት ያለዉ ብሎኬት በጨረታ አወዳድሮ ከጨረታዉ አሸናፊ ጋር ዉል አስሮ ከዚሁ ቀጥሎ በቀረበዉ ዝርዝር መግዛት ይፈልጋል።

በሃገር መከላከያ ሚኒስቴር የ4ኛ ሜ/ክ/ጦር ከኲሓ መቀሌ የሰራዊትና ኣባላትና የሲቪል ሰራተኞች የሚያመላልስ ባለ 24 ወንበር የመኪና ሰርቪስ ክራይ ግልጋሎት የሚውል ኣወዳድሮ መከራየት ከኣሸናፊ ነጋዴ ውል ማሰር ይፈልጋል።

በሃገር መከላከያ ሚኒስቴር የ4ኛ ሜ/ክ/ጦር ከኲሓ መቀሌ የሰራዊትና ኣባላትና የሲቪል ሰራተኞች የሚያመላልስ ባለ 24 ወንበር የመኪና ሰርቪስ ክራይ ግልጋሎት የሚውል ኣወዳድሮ መከራየት ከኣሸናፊ ነጋዴ ውል ማሰር ይፈልጋል።