በትግራይ ክልል ኮንስትራክሽን መንገድና ትራንስፖርት ቢሮ የግዥ ፋይናንስና ንብረት ኣስተዳደር ዳይሬክቶሬት በ2011 በጀት ዓመት ሞተር ሳይክል በጨረታ ለመግዛት ይፈልጋል::

ቤት ፅሕፈት ኮ/መ/ት

1 በሞተር ሳይክል ዘርፍ በማቅረብና የተሰማሩ ዘመኑ የታደ የንግድ ስራ ፍቃድ፣ የኣቅራቢነት ምዝገባ ሰርቲፊኬት፣ የቫት ምዝገባ ምስክር ወረቀት፣የባለፈው ወር የቫት ዲክላሬሽን፣ የቲን ምዝገባ ማስረጃዎችን ማቅረብ የሚችሉ፤

2 መስፈርቶቹ የሚያማሉ ሁሉም ተጫራቾች ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በኣዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ከ15/05/2011ዓ/ም ጀምሮ እስከ 30/05/2011 ባሉት ተከታታይ 16 ቀናት ውስጥ የማይመለስ ብር 100.00 ብር በመክፈል የጨረታ ሰነዱን ከስራ ሂደታችን መግዛት ይችላሉ::

3 የጨረታ ማስከበሪያ በህግ ከታወቀ ባንክ ሁኔታዎች ላይ ያልተመሰረተ ዋስትና ወም የገንዘብ ክፍያ ማዘዣ ሲፒኦ ብር 100000.0 ሺ ብር ማቅረብ ኣለባቸው፤

4 የጨረታ ኣሸናፊዎች ውል ካሰሩበት ቀን ጀምሮ በ60 ተከታታይ ቀናት ውስጥ እቃውን ሙሉ በሙሉ ኣጠናቀው ማስረከብ ይጠበቅባቸዋል::

5 ተጫራቾች ለሚጫረቱበት ፕሮጀክት ፋይናንሻል ዶክመንት ኣንድ ዋና ቅጂ እና ሁለት ፎቶ ኮፒ እንዲሁም የጨረታ ማስከበሪያ ሰነድ በተለያዩ ፖስታዎች በማሸግና እንደገና ሁሉንም በኣንድ ትልቅ ፖስታ በማሸግና በላዩ ላይ የድርጅታቸውና የሚጫረቱበትን ንብረት ስም በሚታይ ቀለም በመፃፍ ለዚህ ጨረታ ተብሎ ቢሮ ቁጥር 171 በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ እስከ 16ኛው ቀን 30/05/2011 ጥዋት 4:00 ሰኣት ድረስ በኣካል በመምጣት ማስገባት ይችላሉ::

6 በጨረታ ሰነዱ ውስጥ ያሉትን ቅፆች በትክክል በሙሙላት በያንዳንዱ የሰነዱ ገፅ ፈርመውና ማሀተም ኣትመው፣ የሰነዱን ቅደም ተከተል ሳያዛቡ፣ ሰነዱ መጀመሪያ ሲሸጥ እንደነበረው ሳያጋድሉ መመለስ ኣለባቸው::

7 ጨረታው በ16ኻው ቀን 30/05/2011 ጥዋት 4:00 ሰኣት ተዘግቶ ሁሉም ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኹበት በተመሳሳይ ቀን ጥዋት 4:30 ሰኣት ላይ ቢሮ ቁጥር 171 ውስጥ ይከፈታል::

8 የስራ ሂደታችን በማንኻውም ግዜና ምክንያት የተሻ ሆኖ ካገኸው ጨረታውን በከፊልም ይሁን በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::

ለተጨማሪ ማብራሪያ 0342-406594/0344-411052 መደወል ይቻላል::

ስፖንሰሮች

ሃሳቦች የሚሰራጩባቸው መንገዶች.
Milkta Logo