መስፍን ኢንዳስትሪያል ኢንጂነሪንግ ኃላ የተ የግል ኩባንያ ኢንዳስትሪያል ኢኩፕመንት ማኑፋክቸሪንግ ቢዝነስ ዩኒትለፋብሪካዉ አመታዊ ፍጆታ የሚዉል በግምት 50000 ሜትር ኪዩፕ ኦክስጅን ጋዝ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ስለሚፈልግ ብቃት ያላችሁ እና ከዚህ በታች የተዘዘሩትን መስፈርት የምታሞሉ ተወዳዳሪዎች እንድትሳተፉ ኩባንያችን ይጋብዛል::

መቐለ ዩኒቨርሲቲ የበሰለ ዳቦ አቅርቦት፣ የኤሌክትሪክ ዕቃዎች፣ የጽሕፈት መሣሪያ ዕቃዎች፣ የፅዳት ሥራ አገልግሎት፣ በተሽከርካሪዎች ጥገና ሥራ በዉጭ፣ በተማሪዎች መመረቂያ ጋዎን ሎጎ በጥለት መስራት፣ የቀለም መቀባት ሥራ፣ የሠራተኞች ደንብ ልብስ፣ የተሽከርካሪዎች ጎማ ከነ ካለማደሪያዉ፣ MUBP-146 , Construction of Botanical Garden at main campus በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የአክሱም ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት ጽ/ቤት የውሃ ቱቦ ከነመገጣጠሚያው፣ ቴክኒክ መሳሪያዎች፣ የኤሌክትሪክ መለዋወጫ እቃዎች፣ የመኪና ጎማዎችና ስፔሮች፣ የፅህፈት መሳሪያ፣ የፅዳት እቃዎች የሞተር ሳይክል ስፔር፣ የሳይክልና የሳይክል ስፔሮች፣ የኤሌትሮኒክስ እቃዎችና ፈርኒቸር በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የመቐለ ውሃ አገልግሎት ጽ/ቤት በ2011 ዓ.ም በጀት ዓመት የሚያገለግል ኤች ዲ ፒ ትቦ (HDPE PIPES)፣ ዲ ሲ ኣይ /ሲአይ/ ጂኤስ /ጂአይ/ ትቦ እና መገጣጠሚያዎች DCI /CI,GS/GI PIPES & FITTINGS) እና የኤች ዲ ፒ መገጣጠሚያዎች (HDPE FITTINGS) ግዥ አወዳድሮ በግልጽ ጨረታ ለመግዛት ይፈልጋል

በትግራይ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት የዕቅድና ፋይናንስ ቢሮ በክልሉ ለሚገኙ ወረዳዎችና ለክልል ሴክተሮች አገልግሎት የሚውል ሞተር ሳይክል በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

መቐለ ዩኒቨርሲቲ ጤና ሳይንስ ኮሌጅ ዓይደር ኮምፕሬሄኒሲቭ እስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ለ2011 ዓ.ም በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውሉ የመድሃኒት እና የህክምና መገልገያ ዕቃዎች እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

በትግራይ ክልል ዞን ሰ/ምዕራብ ከተማ ሽራሮ ማዘጋጃ ቤት የተለያዩ የልማት ስራዎች ግልጋሎት የሚውል ሎደር በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

አክሱም ዩኒቨርሲቲ የምግብ ጥሬ እቃዎች እና አትክልቶች፣ የጽህፈት መሳሪያ እቃዎች፣ ደምብ ልብስ፣ ቋሚ የቢሮ እቃዎች፣ የጽዳት እቃዎች፣ የወረቀት ህትመት ውጤቶች፣ የቧንቧና የህንፃ መሳሪያዎች፣ የኤሌክትሪክ እቃዎች፣ የመኪና እና የወፍጮ መለዋወጫ እቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት እና ለማሰራት ይፈልጋል

ዓዲግራት ዩኒቨርሲቲ ለ2011 ዓ.ም በጀት ዓመት የትምህርት ዘመን የሚውሉ በጨረታ ቁጥር 07/2011 የምግብ ግብአት /ዳቦ/ የስፖርት እቃዎች (ትጥቅ) አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የትግራይ ክልል ግብርናና ገጠር ልማት ቢሮ የተለያዩ ዕቃዎችና አገልግሎቶች፣ የመኪና ዘይትና ቅባት፣ የፍራፍሬ ችግኝ፣ የሰው ሠራሽ የእንሰሳት ማዳቀያ ማሽን መለዋወጫ እቃዎች፣ ሰው ሰራሽ የእንስሳት ማዳቀያ መገልገያ መሣሪያዎች፣ የተሽከርካሪዎች መለዋወጫ እቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል