በመቐለ ዩኒቨርሲቲ የተፈጥሮና ቀመር ሳይንስ ኮሌጅ ለ2011 ዓ.ም በጀት ዓመት ለመማር ማስተማር አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ የጽህፈት መሳሪያ፣አላቂ የስፖርት ትጥቅ፣ኤቲና ኤሌክትሮኒክስ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

የትግራይ ውሃ ስራዎች ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ዕቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ስለሚፈልግ ሕጋዊ ነጋዴዎች እንድትጫረቱ ይጋብዛል።

አክሱም ዩኒቨርሲቲ ቀጥሎ የተገለጸው የህንፃ የግንባታ እና ማማከር ሥራዎች ከህጋዊ ነጋዴዎች በጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል፡፡

የትግራይ ክልል ግብርናና ገጠር ልማት ቢሮ የመኪና ዘይትና ቅባት፣ የፍራፍሬ ዘር፣ የፍራፍሬ ችግኝ፣ ሰው ሰራሽ የእንስሳት ማዳቀያ ማሽን መለዋወጫ ዕቃዎች፣ ሰው ሠራሽ የእንስሳት ማዳቀያ መገልገያ መሣሪያዎች፣ የላቦራቶሪ ኬሚካልና መገልገያ ማሳሪያዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የትግራይ ክልል ግብርናና ገጠር ልማት ቢሮ ጋብዮን፣ የእርሻና ችግኝ ጣቢያ መገልገያ መሣሪያዎች፣የጽህፈት መሣሪያዎች ፣ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች ፣ ሕትመት፣የጽዳት እቃዎች ፣ የኤሌክትሪክ እቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋ

የትግራይ ክልል ግብርናና ገጠር ልማት ቢሮ የፀረ ተባይ ኬሚካል፣የጓሮ አትክልት ዘር፣የማር ሰም ፣ሞተር ሳይክል፣የእንስሳት መድሃኒትና መገልገያ መሳሪያዎች፣የንብ መገልገያ መሳሪያዎች፣የቢሮ እቃዎች /ፈርኒቸር/ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የኢትዮጵያ ገቢዎችና ጉምሩክ ባለሥልጣን መቀሌ ቅ/ጽ/ቤት የሰራተኞች መኪና ሰርቪስ አገልግሎት፣ ሁለት የመኪና ጥገናና ሰርቪስ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ የሚከተለውን አገልግሎት ግዥ መፈጸም ይፈልጋል

የኢትዮጵያ መንገድ ፈንድ በትግራይ ክልል ለሚገኙ የገጠርና ከተማ የመንገድ ኤጀንሲዎች ለመንገድ ጥገና የ2011 ዓ.ም በጀት የመደብ ሲሆን ከዚሁ ከተመደበው በጀት ውስጥም ለመንገድ ኤጀንሲዎች ለሚሠሩት የመንገድ ጥገና ሥራ የኮንስልታንሲ ሰርቪስ ጨረታ አጫርቶ ለመንገድ ኤጀንሲዎች እንዲያቀርቡ የትግራይ ክልል ኮንስትራክሽንና መንገድ ትራንስፖርት ቢሮ ለዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር መንገድ ልማትና አስተዳደር ከኢትዮጵያ መንገድ ፈንድ በተሰጠው ሙሉ ውክልና መሠረት ከዚህ በታች የተዘረዘረውን ማሟላት የሚችሉ ሁሉ በጨረታ መሳተፍ ይችላሉ።

በትግራይ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የጤና ምርምር ኢንስቲትዩት የላብራቶሪ መገልገያ ዕቃዎች፣ የውሃ ማጣሪያ ማሽን፣ የፅሕፈት መሳሪያ ዕቃዎች፣ የፅዳት ዕቃዎች፣ የመካኒካል ኤሌክትሪክ ጥገና እና ሰርቪስ ማድረግ (HVAC PREVENTIVE MAINTENANCE WORKS)፣ የመኪና መለዋወጫ ዕቃዎች ከሕጋውያን ነጋዴዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

የትግራይ ክልል የገጠር መሬት የአካባቢ ጥበቃ አጠቃቀምና አስተዳደር ኤጀንሲ የፅህፈት መሳሪያዎች፣ የጽዳትና ጥቃቅን እቃዎች፣ የመኪና መለዋወጫ እቃዎችና የመኪና ጥገና ጋራዥ በ6 ወር የሚታደስ የአንድ አመት ውል ለማሰር ይፈልጋል