አክሱም ዩኒቨርሲቲ የምግብ ጥሬ እቃዎችና አትክልቶች ፣ የቧንቧ እና የህንፃ መሳሪያ እቃዎች /ድጋሚ/፣ ነጭ ጤፍ በዩኒቨርሲቲው ናሙና መሰረት ከህጋዊ ነጋዴዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

በመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለመቐለ ሪፈራል ሆስፒታል ግንባታ ፕሮጀክት ኣገልግሎት የሚውሉ የእንጨት ኣጥር ስራዎች ኣቅርቦት እና ገጠማ / Supply & Fix approve vine timber Fence ( Wall) / ስራ በንኡስ ስራ ግዥ ለመፈፀም ህጋዊ ተወዳዳሪዎችን በግልፅ ጨረታ ኣወዳድሮ በንኡስ ተቋራጭ/Sub- contract/ ለማሰራት ይፈልጋል፡፡

ለ2ኛ ግዜ የወጣ ፕሮፎርማ መቐለ ዩኒቨርሲቲ የማማከርና ንግድ ኢንተርፕራይዝ ለቢሮ ሰራተኞች ሰርቪስ ኣገልግሎት የምትውል 12 ሰው የመጫን ኣቅም ያላት ሚኒባስ መኪና በፕሮፎርማ ኣወዳድሮ ለመከራየት ይፈልጋል፡፡

በግብርናና ገጠር ልማት ቢሮ የኣፍሪካ ቀንድ የስደተኞች ተፅእኖ ምላሽ ልማት ፕሮጀክት /DRIDIP/ በክልል መስተባበርያ ዩኒት ኣገልግሎት የሚውሉ የቢሮ መገልገያ እቃዎች / Office Furniture’s/ በፕሮፎርማ ኣወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

በግብርናና ገጠር ልማት ቢሮ የኣፍሪካ ቀንድ የስደተኞች ተፅእኖ ምላሽ ልማት ፕሮጀክት /DRIDIP/ በክልል መስተባበርያ ዩኒት ኣገልግሎት የሚውሉ የፅህፈት መሳሪያ እቃዎች በፕሮፎርማ ኣወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

የትግራይ ልማት ማህበር በቃላሚኖ እንቨስትመንት ማእከል ባዮጋዝ ዳየጃስተር ለማሰራት ስለፈለገ ቴክኖሎጂው ከመገንባቱ በፊት በዚህ ሞያ የተሰማሩ ባለሞያዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ የአዋጭነት ጥናት ማስጠናት ይፈልጋል

የትግራይ ክልል ግብርናና ገጠር ልማት ቢሮ ከእንስሳት እና ዓሣ ሀብት ሴክተር ልማት /LFSDP/ ፕሮጀክት በተገኘው በጀት የእርሻ መገልገያ ፤ መሳሪያ/ ቾፐር/ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

በፅህፈት ቤት ኮንስትራክሽን መንገድ ትራንስፖርት ወረዳ ራያ ዓዘቦ የሚገኝ የስራ ሂደት ህንፃ ዲዛይን ና ኮንስትራክሽን በ2011ዓ/ም በጀት ዓመት ከ CRGE ( Adaption Fund) በተገኘ ድጋፍ የተበጀተ በጀት በመኾኒ ከተማ የማካዘን ህንፃ ለማሰራት በማንኛውም ደረጃ ፍቃድ የሚገኙ GC/BC የንግድ ድርጅቶች ለኮንስትራክሽን ኣወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡

የሰሜን ሪጅን ኢትዩ ቴሌኮም የተለያዩ መጠን ያላቸው ስታርተር ባትሪ Starter Battery 12V, 70 KH & 100 AH ፣ ጎማ tyre / 215/ 75R15 with valve 8PR radial or L1= 106/103T ግዥ በግልፅ ጨረታ መግዛት ይፈልጋል።

የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ፕሮ /18-03R/ ለሰራተኞች የሰርቪስ ኣገልግሎት የሚሰጥ ፒክ ኣፕ መኪና መከራየት ይፈልጋል፡፡