ራያ ዩኒቨርሲቲ የበሬ ሥጋ አቅርቦት፣የዳቦ አቅርቦት ግዢ፣የሠራተኞች ማመላለሻ የመኪና ኪራይ፣ጊዜያዊ ዶርሚተሪ ጥገና ሥራ በብሔራዊ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡

በትግራይ ክልል ትግራይ መገናኛ ብዙሃን ኤጀንሲ የግዥና ንብረት አስተዳደር ለ2012 በጀት አመት ጀኔሬተር በጨረታ ለመግዛት ይፈልጋል።

የሰሜን ሪጅን የመ/ሠ/ማ/ዋ/ኤጀንሲ እና በስሩ ለሚተዳደሩት ቅ/ጽ/ቤቶች ለ2012 ዓመት አገልግሎት የሚውሉ፣ የጽህፈት መሳሪያዎች፣ አላቂ የጽዳት ዕቃዎች፣ ቋሚ ንብረቶች ወንበር፣ ጠረጴዛ፣ ሸልፍ፣ የደንብ ልብስ፣ ጫማ፣የመኪና ባትሪዎች፣ የሞተር እና የመሪ ዘይት ወዘተ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

መቐለ ውሃ አገልግሎት ጽ/ቤት ለ2012 ዓ/ም በጀት ዓመት የሚያገለግል ኤች ዲ ፒ ትቦ ( HDPE PIPES) ዲ ሲ ኣይ (ሲኣይ)፣ጂኤስ (ጂኣይ) ትቦ አና መገጣጠሚያዎች (DCI/CI, GS/GI PIPES & FITTINGS) እና የኤች ዲ ፒ መገጣጠሚያዎች (HOPEETTINGS) የተለያየ መጠን ያላቸው የውሃ ቆጣሪ ግዥ ኣወዳድሮ በግልጽ ጨረታ ለመግዛት ይፈልጋል

መቐለ ዩኒቨርሲቲ ጤና ሳይንስ ኮሌጅ ዓይደር ኮምፕሬሄኒሲቭ እስፔሻሊያዝድ ሆስፒታል ለ2012ዓ/ም በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውሉ የኤሌክትሪክ እቃዎች፣ የፅዳት እቃዎች ፣ የአይሲቲ (ICT) እቃዎች፣ የፅህፈት መሳሪያ እቃዎች፣ የላብራቶሪ ሪኤጀንት እቃዎች ፣የህክምና ላብራቶሪ ጥገና በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

ፋብሪካችን ሞሓ የለስላሳ መጠጦች ኢንዳስትሪ አክስዩን ማህበር መቐለ ፔፕሲ ኮላ ፋብሪካ ለፋብሪካው ኣገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ ዓይነት የፅዳት ዕቃዎች እና የደህንነት መጠበቅያ (የሴፍቲ) ዕቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

መቐለ ዩኒቨርሲቲ Data Center SLA Renewal with the OEM IP Device Expansion and Configuration Optimization በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የመቐለ ውሃ አገልግሎት ጽ/ቤት ለ2012 ዓ.ም በጀት ዓመት የሚያገለግል ቫት ሆልዲንግ ማሽን ሴትስ ግዢ አወዳድሮ በግልጽ ጨረታ ለመግዛት ስለፈለገ በጨረተው መሳተፍ ለምትፈልጉ ተጫራቾች ጥሪውን ያቀርባል።

የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለመቐለ ሪፈራል ሆስፒታል ግንባታ ፕሮጆክት የሚዉሉ ኣለሚኒየም ሥራዎች ኣቅርቦት እና ገጠማ ሥራ ግዚ ለመፈፀም ህጋዊ ተወዳዳሪዎች በግልፅ ጨረታ ኣወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

መስፍን ኢንዳስትሪያል ኢንጂነሪንግ ኃላ/የተ/የግል/ኩባንያ ከዚህ በታች የተጠቀሱት ዕቃዎችበጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ስለሚፈልግ ብቃት ያላችሁ እና ከዚህ በታች የተዘረዝሩትን መስፈርት የምታሟሉ ተወዳዳሪዎችን እንድትሳተፉ ኩባንያውን በኣክብሮት ይጋብዛል።