የትግራይ ክልል ግብርናና ገጠር ልማት ቢሮ ከዚህ በታች የተጠቀሱትን የተለያዩ ዕቃዎችና አገልግሎቶች ማለትም፡ ፖሊትዩን ትዩፕ፣ ጋብዮን፣ የማር ሰም፣ የላቦራቶሪ እቃዎች፣ የእንስሳት መድኃኒት፣ የእንስሳት መድኃኒት መገልገያ መሣሪያዎች ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የትግራይ ክልል ግብርናና ገጠር ልማት ቢሮ ከዚህ በታች የተጠቀሱት የተለያዩ ዕቃዎችና አገልግሎቶች ማለትም፡ሰው ሠራሽ የእንስሳት ማዳቀያና መገልገያ መሣርያዎች፣ ሰው ሠራሽ የእንስሳት ማዳቀያ ማሽን መስዋወጫ እቃዎች፣ የእርሻ መገልገያ መሣርያዎች፣ የጓሮ አትክልት፣ ጀኔረተር፣ ዲናሞ፣ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የአፋር ብሄራዊ ክልላዊ መንግሥት ትምህርት ቢሮ በ2012 ዓ.ም ለቢሮው አገልግሎት የሚውሉ ኦፊስ ፈርኒቸሮችንና ኤሌክትሮኒክሶችን በድጋሚ በብሔራዊ ግልፅ ጨረታ አቅራቢዎችን አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

በአፋር ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የእንስሳት፣ እርሻና ተፈጥሮ ሀብት ልማት ቢሮ በ2012 ዓ.ም በጀት ዓመት ለማከናወን ካቀዳቸው ግዥዎች ውስጥ የእንስሳት መኖ ዘር፣ የቤለር ሣር ማሰሪያ ገመድ ፣ የዓሣ ማስገሪያ ጀልባ፣ አትክልትና ፍራፍሬ፣ሎጎ ማሰራት ፣ የኤሌክትሮኒክስ፣የጽ/ መሣሪያዎች እና ሌሎች አላቂ ዕቃዎችና ፈርኒቸር ግዢ በአገር ውስጥ ገበያ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

ትራንስ ኢትዮጵያ ኃ/የተ/የግ/ማህበር 26 መኪኖች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

የትግራይ ወጣቶች ስፖርት ጉዳይ ቢሮ የተለያየ መጠንና ብዛት ያላቸው የስፖርት ትጥቆች እና መሳሪያዎች አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የትግራይ ክልል ትም/ት ቢሮ የተለያዩ መፅሃፍት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለማሳተም ይፈልጋል፡፡

በኢትዮጵያ ገቢዎች ሚኒስቴር የመቐለ ቅ/ጽ/ቤት የሰራተኞች መኪና ሰርቪስ እና የሙሉ ቀን የመኪና ኪራይ አገልግሎት ድርጅቶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ የአገልግሎት ግዥ መፈጸም ይፈልጋል።

በሃገር መከላከያ ሚኒስቴር የሰሜን ዕዝ የ3ኛ ክ/ጦር ጠ/መምሪያ በ2012 በጀት ዓመት ለስራ አገለግሎት የሚውሉ አላቂ የፅህፈት መሳሪያ፣ አላቂ የፅዳት ማቴሪያል፣የቀላል ተሽከርካሪ መለዋወጫ፣ ለመግዛት ይፈልጋል

መቐለ ዩኒቨርሲቲ ጤና ሳይንስ ኮሌጅ ዓይደር ኮምፕሬሄኒሲቭ እስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ለ2012 ዓ.ም በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውሉ የመድሃኒቶች፣ ኬሚካሎች፣ ሪኤጀንቶች፣ የህክምና መገልገያ እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል