የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለመቀሌ ሪፈራል ሆስፒታል ፕሮጀክት አገልግሎት የሚውሉ Supply and fix Windows and Doors Type D-x1 size 90x210cm (lead shield) and Type W-x1 size 120x125cm (lead shield) ግዥ ለመፈፀም ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ ማወዳደር ይፈልጋል::

መከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ መቀሌ ሪፈራል ሆስፒታል ግንባታ ፕሮጀክት

Item

description

Unit

Qty

1

Supply and fix Lead Shield Doors and Windows

A. Type D-x1 Size 90x210cm

(Lead Shield) Doors

No

1

B. Type W-x1 size 120x125cm (Lead

shield) Window

No

1

  1. ተጫራቾች በመስኩ ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸው፣ የዘመኑን ግብር የከፈሉ በጨረታ ለመወዳደር የሚያስችላቸው የታደሰ ታክስ ክሊራንስ እና ለተጨማሪ እሴት ታክስ የተመዘገቡበትን ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው:: 
  2. ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና የሚያቀርቡት ገንዘብ በተጫራቾች መመሪያ ተ.ራ ቁጥር 7.3 እና 7.4 በተጠቀሰው መሠረት መሆን አለበት:: 
  3. ተጫራቾች የጨረታ ሠነዱን የማይመለስ ብር 200.00 (ሁለት መቶ ብር) በመክፈል ዘወትር በሥራ ሰዓት ወሎ ሰፈር አካባቢ በሚገኘው የመከላከያ ኮንስትራክሽን ዋናው መ/ቤት የግዥ የሥራ ሂደት ቢሮ መግዛት ይችላሉ:: 
  4. ተጫራቾች የሚወዳደሩባቸው ዕቃዎች ካታሎግ የሶስተኛ ወገን የጥራት ማረጋገጫ (Quality Certificate) በካታሎጉ ላይ የሚወዳደሩበትን ዕቃ ለይቶ በማመልከት ማቅረብ ይኖርባቸዋል:: እንዲሁም አንድ ተጫራች በአንድ አይነት ዕቃ ብቻ የሚወዳደር ሲሆን በአማራጭ የቀረበ ዋጋ ተቀባይነት አይኖረውም:: 
  5. ተጫራቾች የሚያቀርቡት ዋጋ በሥራ ዝርዝር ለተጠቀሱት ዕቃዎች በሙሉ መሆን አለበት:: 
  6. ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን ዋጋ በታሸገ ኤንቨሎፕ እስከ ህዳር 15/2012 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ድረስ ማቅረብ ይኖርባቸዋል:: 
  7. ጨረታው ህዳር 25/2012 ከጠዋቱ 4፡15 ሰዓት ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በድርጅቱ መሰብሰቢያ አዳራሽ ይከፈታል:: 
  8. ኢንተርፕራይዙ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው:: 

አድራሻ፡- የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ 

የቀጥታ ስልክ ቁጥር 0114-40-34-33/34 

ማዞሪያ 0114-42-22-70/71/72 

ፖ.ሳ.ቁ 3414 ፋክስ ቁ.0114-40-04-71/0114-42-07-46

ስፖንሰሮች

ሃሳቦች የሚሰራጩባቸው መንገዶች.
Milkta Logo