አክሱም ዩኒቨርሲቲ ቀጥሎ የተገለጹትን እቃዎች የኮንስተራክሽን ስራዎች ከህጋዊ ነጋዲዎች በጨረታ አወዳደር ለመግዛት እና ለማሰራት ይፈልጋል

መቐለ ዩኒቨርስቲ ከዚህ በታቻ የተዘረዘሩት የተለያዩ እቃዎች እና አገልግሎቶች በግልፅ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

በመቐለ ዩኒቨርስቲ የጤና ሳይንስ ኮሌጅና ዓይደር ሪፈራል ሆስፒታል ለ2008 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚዉሉ የአይቲና ኤሌክትሮኒክስ እንዲሁም መድሃኒት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የ ሀ ፍል ኦፍ አከባቢ ማህ/ሰብ ከአርብቶ አደር ማህ/ሰብ ልማት ፕሮጀክት ባገኘዉ የገንዘብ ድጋፍ አወዳድሮ የዉሃ ፕላስቲክ ቱቦ እና መገጣጠሚያ እቃዎችን ለመግዛት ይፈልጋል

መስፍን ኢንዳስትሪያል ኢንጂነሪንግ ኃላ የተ የግል ኩባንያ የተለያዩ የመኪና ዘይት አይነቶች እና ኤሲ ጋዝ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ስለሚፈልግ ብቃት ያላችሁ እና ከዚህ በታች የተዘዘሩትን መስፈርት የምታሞሉ ተወዳዳሪዎች እንድትሳተፉ ኩባንያችን ይጋብዛል

በኤጀንሲ ማእድንና ኢነርጂ ክልል ትግራይ ዉስጥ የሚገኝ ባዩጋዝ ፕሮግራም ማስተባበርያ የመኪና እቃ መለዋወጫ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ስለሚፈልጉ ሕጋዊ ነጋዴ የሆናቹሁ እንድትወዳደሩ ይጋብዛል

ካዛ የካፒታል እቃዎች ፋይናንስ ንግድ ስራ አክስዩን ማህበር በ2008 ዓ/ም በጀት ዓመት

ኣዲስ መድሓኒት ፋብሪካ ሃላ .የተ.የግልማሕበር ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የሚያሟሉ የተጨማሪ እሴት ታክስ እና ቲኦቲ ተመዝጋቢዎች በግልፅ ጨረታ ኣወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የግዥዉ ዓይነት የባዩ ጋዝ ማብላያ ግንባታ

የትግራይ ክልል ግብርና ገጠር ልማት ቢሮ ከግብርና ዕድገት ፕሮጀክት(A.G.P) በጀት ከዚህ በታች የተጠቀሰዉን የፍረራፍሬ ዘርና ችግኝ ማለትም