መስፍን ኢንዳስትሪያል ኢንጂነሪንግ ሃላፊነቱ/ የተ /የግልኩባንያ በመቐለ መሰቦ ፋብሪካ ፕሮጀክት ለምያሰራዉ የPEB (የኣዲቲቭ እና ክሊንከር ፋዉንዴሽን ሲቪል ስራ

ቅዱስ ፍሬምናጦስ አባ ሰላማ ከሣቴ ብርሃን መንፈሳዊ ኮሌጅ ዴስክ ወንበሮችን በግልፅ በጨረታ አወዳድሮ ማስጠገን ይፈልጋል::

የትግራይ ልማት ማህበር በቃላሚኖ ልዩ 2ኛ ደረጃ የተማሪዎች የመኖርያ (G+2) , ካፍተርያ እና ኩሽና ህጋዊ ተጫራቾችን ኣወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል::

የሰሜን ሪጅን ቴሌኮም መቀሌ የመኪና ጥገና አገልግሎት በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ስለሚፈልግ በዘርፉ ፍቃድ ያላችሁ አቅራቢዎች እንድትወዳደሩ ይጋብዛል::

ትግራይ መገነኛ ብዙሃን ኤጀንሲ የቴሌፎን ኦፕሪተር ማዞርያ PBX (Private branch exchange) በግልፂ ጨረታ ኣወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል ::

የመቀሌ ከተማ እቅድና ፋይናንስ ፅ/ቤት ለተለያዩ ፅ/ቤቶች አገልግሎት የሚዉሉ የተለያዩ የፅህፈት መሳሪዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል::

ለ 3ኛ ግዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ

ከላኪያ ኮንስትራክሸን ኢንተርፕራይዝ በአሪድ አካባቢ በሚሰራው ስታፍ ኮሌጅ የWooden parquet flooring and tongued and grooved Wooden board Removable stage flooring ስራ እጁ ዋጋ ከነ material በጨረታ አወዳድሮ በሳብ ኮንትራት ለማሰራት ይፈልጋል ::

መስፍን ኢንዳስትሪያል ኢንጂነሪንግ ሃላፊነቱ የተወሰነ የግል ኩባንያ በመቐለ ድህረ ሽያጭ ማእከል ፕሮጀክት የመኪና ማጠቢያ ወይም ላቫጆ (Car wash) በጨረታ አወዳድሮ ለማስራት ስለሚፈልግ በኮንስትራክሽን ዘርፍ