የትግራይ ክልል ዕቅድና ፋይናንስ ቢሮ ለ 2007 የበጀት ዓመት በክልሉ ለሚገኙ ወረዳዎች አገልግሎት የሚዉሉ የተለያዩ ቆሚ እቃዎች ፈረኒቸር በግልፅ ጨረታ አወዳደሮ ለመግዛት ይፈልጋል ::

የሰሜን ሪጅን ኢትዩ ቴሌኮም በሰሜን እዝ ግቢ ዉስጥ የተለያዩ የፊኒሺንግ ስራዎች አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል:

የሰሜን ሪጅን ኢትዩ ቴሌኮም የተለያዩ ዕቃዎች ይዞ የጣዉላ ሳጥን : አሮጌ ጣዉላ : እና እንጨት ባለበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል::

መከላኪያ ኮንስትራክሸን ኢንተርፕራይዝ ለመቀሌ ሪፈራል ሆስፒታል ግንባታ ለመቀሌ ሪፈራል ሆስፒታል ግንባታ ፕሮጀክት አገልግሎት የሚዉል የሳኒተሪ ኢንሳታሌሽን ሥራዎች በሳብ ኮንትራት ለማሰራት ተጫራቾች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል ::

ለኢትዩጵ ያ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት ለትምህርታዊ ጎዞ ኣገልግሎት የሚሰጡ ኣዉቶብስ መኪና መስራቤታችን በሚያቀርበዉ ዝርዝር መሰረት በዉስን ጨረታ ኣወዳድሮ ለመከራየት ይፈልጋል ::

የመቀሌ ከተማ እቅድና ፋይናንስ ፅ/ቤት ለተለያዩ ፅ/ቤቶች አገልግሎት የሚዉሉ የተለያዩ የደረቅ ማጎጎዥ እና ላንድ ፋይል ሳይት የማስተዳድር Outsourcing Soilid waste በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል::

መከላኪያ ኮንስትራክሸን ኢንተርፕራይዝ ለመቀሌ ሪፈራል ሆስፒታል ግንባታ ለመቀሌ ሪፈራል ሆስፒታል ግንባታ ፕሮጀክት አገልግሎት የሚዉል የኤሌክትሪክ ኢንስታሌሽን ሥራዎች በሳብ ኮንትራት ለማሰራት ተጫራቾች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል ::

የኢትዩያ ኦርተዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን የልማት ክርስቲያናዊ ተራድኦ ኮሚሽን የኽልተ አዉላዕሎ የገኑማፕሮጀክት ለመስኖ ግልጋሎት የሚዉል የኤሌክትሪክ ዲናሞ ፓምፕ ለመግዛት ስለተፈለገ

የኢትዩያ ኦርተዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን የልማት ክርስቲያናዊ ተራድኦ ኮሚሽን የትግራይ ኣህጉር ስብከት ልማት ማስተባብሪያ ፅ/ ቤት ህ /ሰብን ያማከለ የተጨማሪ ምግብ ዝግጅት ፕሮጀክት ኣገልግሎት የሚዉል ከጣዉላ እንጨት የተሰሩ 50 ሸልፎች ለመግዛት ስለተፈለገ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የምታሞሉ ተጫራቾችን ይጋብዛል::

የትግራይ ክልል ምክር ቤት ፅ /ቤት ለ 2007 የበጀት ዓመት ኣገልግሎት የሚዉል ከዚሀ በታች የቀረበዉ እቃ በግልፅ ጨረታ ኣወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል::