የትግራይ ብሓራዊ ከልላዊ መንግስት ጤና ቢሮ የተለያዩ የሰዉ መድኃኒት ፣ኬሚካል እንዲሁም ፣የህክምና መገልገያ መሣሪያዎች፣ አና ሞተር ሳይክል በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ስለሚፈልግ በዚሁ ጨረታ ለመሳተፍ የሚፈልግ ሕጋዊ ንግድ ፈቃድ ያላቸዉ ተጫራቾች ይጋብዛል

የትግራይ ክልል ግብርና ገጠር ልማት ቢሮ ከዚህ በታች የተዘረዘሩት ዕቃዎች ማለትም

በመቐለ ዩኒቨርስቲ የጤና ሳይንስ ኮሌጅና ዓይደር ሪፈራል ሆስፒታል ለ2008 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚዉሉ የአይቲና ኤሌክትሮኒክስ እንዲሁም መድሃኒት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

ለCDC project እና ለሆፒታል አገልግሎት የሚዉሉ የተለያዩ መድኃኒቶች አማይከ ኮምፒዉተር ( I Mac Computer) እና እስኪል ላብ (skill Lab) እቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የትግራይ ክልል ግብርና ገጠር ልማት ቢሮ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ዕቃዎች ማለትም