የወልቃይት ስኳር ልማት ፕሮጀክት የተለያዩ ያገለገሉ እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሽጥ ስለሚፈልግ ከዚህ በታች የተመለከተውን መስፈርት የምታሟሉ ተጫራቾችን እንድትወዳደሩ ይጋብዛል፡፡

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሸን በመቀሌ ቅ/ጽ/ቤት የሁመራ ጉም/መቅጣቢያ በሕገወጥ መንገድ ወደ ሀገር ሊገቡና ሊወጡ ሲሉ የተያዙ አልባሳት፣ ጫማዎች፣ ኤሌከትሮኒክስ የወርቅ ማፈላለጊያ ማሽን፣ ላፕቶፕ የተለያዩ ሞባይሎች ፣ የቀይ ሸንኩርት ዘር፣ ኮስሞቲክስ ነክ ዕቃዎች፣ ፀረ-ነፍሳት፣ የተለያዩ የቤት መገልገያዎች፣ ብረታ ብረት ነክ ዕቃዎች፣ ጣውላ ነከ ዕቃዎች እና ማሽነሪዎች፣ ጀኔሬተር የውሃ ፓምፕ እና ስሊንደር/ ባሉበት ሁኔታ በሐራጅ እና ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ መቀሌ ዲስትሪክት ሞዴል NPR71፣35 ኩንታል የሚጭን አይሱዙ የጭነት ተሽከርካሪ በድርድር ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን በመቀሌ ቅ/ጽ/ቤት የሁመራ ጉም መቅ/ጣቢያ በህገ ወጥ መንገድ ወደ አገር ሊገቡና ሊወጡ ሲሉ የተያዙ የጽዳት ዕቃዎች፣ ምግብ ነክ ዕቃዎች፣ ፀረ-አረም ፣ የጽህፈት መሳሪያ ነክ ዕቃዎች፣ ልዩ ልዩ ዕቃዎች እና ኮስሞቲክስ ነክ ዕቃዎች ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ መቐለ ዲስትሪከት የሰሊጥ እርሻ ድርጅት ላይ ያለውን የመጠቀም መብት እና አንድ የእርሻ ትራክተር በሐራጅ ለመሸጥ ይፈልጋል

የመኪና ሃራጅ ማስታወቂያ

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ መቐለ ዲስትሪክት ሆቴል ከጠቅላላ ንብረቱ ጋር በሐራጅ ለመሸጥ ይፈልጋል

ሰላም የህዝብ ማመላለሻ አ/ማህበር ሲገለገልባቸው የነበሩ አውቶብሶችንና ፒክ አፕ ተሽከርካሪዎች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል::

የመኪና ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ

ኩባንያችንሂወት እርሻ መካናይዜ ሽንኃ/የተ/የግ/ማህበር በ2011/2012 ዓ.ም ምርት ዘመን ከተመረተው የጥጥ ፍሬ ምርት 7,000.00 ኩንታል እና 500.00 የደለቡ በሬዎች የቁም እንስሳት ክብደት በኪሎ ሂሳብ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡