የኢትጸያ ገቢዎችና ጉምሩክ ባለስልጣን መቀሌ ቅጽ/ቤት ድርጅቶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ የሚከተሉትን ዕቃዎች ግዥ መፈፀም ይፈልጋል::

ቅዱስ ፍሬምናጦስ አባ ሰላማ ከሣቴ ብርሃን መንፈሳዊ ኮሌጅ የፅህፈት መሣሪያ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል::

የመቀሌ ከተማ እቅድና ፋይናንስ ፅ/ቤት ለተለያዩ ፅ/ቤቶች አገልግሎት የሚዉሉ የተለያዩ የፅህፈት መሳሪዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል::

የ 21ኛ ክ /ጦር የዕቃ ግጂ ስልክ ቁጥር (0912487407) ዓዲ ግራት ካምፕ ለ 2007 በጀት ዓመት ለሰራዊት ግልጋሎት የሚዉሉ የፅዳትና የፅህፈት ማ/ል

መስፍን ኢንዳስትሪያል ኢንጂነሪንግ ሓ /የተ /የግ ኩባንያ የተለያዩ የፅዳት አገልግሎት ዕቃዎች እና የፅህፈት