መስፍን ኢንዳስትሪያል ኢንጂነሪንግ ሃላፊነቱ የተወሰነ የግል ኩባንያ በገላን ፕሮጀክት ለምያሰራዉ የተለያዩ የኮንስትራክሽን ስራዎች በጨረታ አወዳድሮ ለማስራት ስለሚፈልግ GC-5 ወይም BC-5 እና ከዝያ በላይ ብቃት ያላችሁ እና ከዚህ በታች የተዘዘሩትን መስፈርት የምታሞሉ ተወዳዳሪዎች እንድትሳተፉ ኩባነያችን ይጋብዛል::

የትግራይ ልማት ማሕበር በወርዒ ለከ ወረዳ ዕዳጋ ሓሙስ ቀበሌ አንድ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ለማሰራት የፈልጋል

የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ መቐለ ሪፈራል ሆስፒታል ግንባታ ፕሮጀክት የ Dressed Stone Wal cladding አቅርቦ የመገንባት ስራ ወይም supply and contract እንዲሁም Window C የገጠማ ስራ የእጅ ዋጋ ስራ ለማሰራት ደረጃ 8 በላይ ለሁኑ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

የትግራይ ልማት ማሕበር በመቐለ ፣ ማይቐያሕ ፣ ማይቕነጣል ፣ በሰሜን ምዕራባዊ ዞን መደባይ ዛና ወረዳ በዓዲ ባዕራጅ ፣ማይሎሚን ፣ትኩለ ፣ ልምዓት፣ ዛና፣ ኩብርቶ እንዲሁም በማእከላዊ ዞን ላዕላይ ማይጨውና ታሕታይ ማይጨው ወረዳ ደብረ ቃል፣ናትካ ብላዕ፣መደጎይ፣ መሬና፣ ሓውስታና ዓዲ ሑፃ ቀበሌዎች የትምህርትና የጤና ተቋሞች ከሎት1 እስከ ሎት 10 በመከፋፈል / ለሎት 1 ፣2 እና 3 ደረጃቸው GC/BC-4 እና ከዝያ በላይ እንዲሁም ለሎት 4 ፣ 5 ፣ 6 ፣ 7 ፣ 8 ፣ 9 እና 10 ደረጃቸው GC/BC-5 እና ከዝያ በላይ የሆኑ/ ተጫራቾችን ኣወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

አክሱም ዩኒቨርሲቲ ቀጥሎ የተገለጹትን እቃዎች የኮንስተራክሽን ስራዎች ከህጋዊ ነጋዲዎች በጨረታ አወዳደር ለመግዛት እና ለማሰራት ይፈልጋል

የግዥዉ ዓይነት የባዩ ጋዝ ማብላያ ግንባታ

መቐለ ዩኒቨርስቲ ከዚህ በታቻ የተዘረዘሩት እቃዎች እና የህንፃ ግንባታ ስራ በግልፅ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

በመቐለ ሜጋ ህትመት ዉስጥ ለምያሰራዉ መጋዝንና ስቶር በጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ስለሚፈልግ በኮንስትራክሽን ስራዎች ደረጃ GC -6 እና BC-6 ከዛ በላይ ብቃት ያላችሁ እና ከዚህ በታች የተዘዘሩትን መስፈርት የምታሞሉ ተወዳዳሪዎች እንድትሳተፉ ኩባንያችን ይጋብዛል

ለበረሃለ ፕሮጀክት ማስተባበሪያ ፅ/ቤት ለቢሮ አገልግሎት የሚዉሉ ሁለት ክፍል ቤት አወዳድሮ በጨረታ አወዳድሮ ማስገንባት ይፈልጋል በዚሁም መሰረት ደረጃ 8 እና ከዚያ በላያ ህጋዊ ንግድ ፈቃድ ባላቸዉ እና ከታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቾች እንድትወዳደሩ ይጋብዝል

መስፍንኢንዳስትሪያልኢንጂነሪንግሃላፊነቱየተወሰነየግልኩባንያበመቐለ መስፍን እና ዒላላ ግቢ ዉስጥ ለሚሰራዉ የዉስጥ የጠጠር መንገድ ስራ(Internal Earth Road works with in ME & MSE Compund) በጨረታ አወዳድሮ ለማስራት ስለሚፈልግበኮንስትራክሽንስራዎች ደረጃ GC-6 RC- 6 ወይም BC -6 እና ከዝያ በላይብቃት ያላችሁ እና ከዚህ በታችየተዘዘሩትን መስፈርትየምታሞሉ ተወዳዳሪዎች