መቐለ ዩኒቨርስቲ ከዚህ በታቻ የተዘረዘሩት እቃዎች እና የህንፃ ግንባታ ስራ በግልፅ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

መቐለ ዩንቨርስቲ

1 በዘረፉ የታደሰ ህጋዊ ንግድ ፈቃድ: የቫት ምዝገባ ሰርተፊኬት: የግብርር ከፋይ ምዝገባ ሰርተፊኬት እና የአቅራቢ ምዝገባ ሰርተፊኬት ማቅረብ የሚችል

2 በቀረበዉ ዝርዝር የቴክኒክ መስፈርት ማሟላት የሚችል

3 ለጨረታ ማስከበሪያ ቢድ ቦንድ በባንክ የተመሰከረለት CPO /ስፒኦ/ ወይም የባንክ ዋስትና በመቐለ ዩኒቨርስቲ ስም ማስያዝ የሚችል

በባንክ የተመሰከረለት ሲፒኦ /ቢድ ቦንድ /  መቐለ ዩኒቨርስቲ ስም ማስያዝ የሚችል

ምድብ

የጨረታ አይነት

የጨረታ ማስከበሪያ

ደረጃ

ሎት - 1

የህንፃ ግንባታ ስራ

100,000.00

ደረጃ 4 እና ከዚያ በላይ

ሎት - 2

የዉበት ተክሎች እንክብካቤ

50,000.00

 

ሎት - 3

የስፖርት መዝናኛ ማእከል እቃዎች

30,000.00

 

ሎት - 4

የስፖርት ትጥቆች

30,000.00

 

 

4 ማንኛዉም ተጫራች ለህንፃ ግንባታ የማይመለስ ብር 500.00 /አምስት መቶ ብር/ ለሌሎች 100.00 /አንድ መቶ ብር/ በመክፈል ለዚሁ በተዘጋጀዉ የጨረታ ሰነድ መዉሰድ ይችላሉ

5 ማንኛዉም ተጫራች ለዚሁ ጨረታ የተዘጋጀዉን የጨረታ ሰነድ ከመቀሌ ዩኒቨርስቲ ዋናዉ ግቢ ግዥና ንብረት አስተዳደር ዳ/ጽ/ቤት መዉሰድ ይችላል

6 ጨረታዉ ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 21ኛዉ ቀን 3:30 ሰዓት ድረስ ለዚሁ ጨረታ ተብሎ በተዘጋጀዉ የጨረታ ሳጥን ዉስጥ ማስገባት ይችላሉ

7 ጨረታ ከወጣበት በ21ኛዉ ቀን ከጠዋቱ 3:30 ሰዓት የጨረታ ሳጥኑ ተዘግቶ በተመሰሳይ ቀን ልክ 4:00 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸዉ በተገኙበት በግልፅ ይከፈታል :: 21ኛዉ ቀን በዓል ከሆነ ደግሞ በሚጥለዉ የሥራ ቀን በተመሳሳይ ሰዓት ላይ ይከፈታል

8 በጨረታ አሸንፎ በወቅቱ ወል ለማያስር የጨረታ አሸናፊ ያስያዘዉ የጨረታ ማስከበሪያ ቢድ ቦንድ (CPO) አይመለስለትም

9 ዩኒቨርስቲዉ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታዉን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሠረዝ መብተ የተጠበቀ ነዉ

ለበለጠ መብራሪያ በስልክ ቁጥር 934 441 47 84 ደዉሉ ማነጋገር ይቻላል

የግዥና ንብረት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት ጽቤት ቢሮ ቁጥር C21-201 : ስ.ቁ 034 441 47 84 ፓሳቁu 231 እንዳየሱስ ግቢ መቐለ ዩኒቨርስቲ መቐለ

 

 

ስፖንሰሮች

ሃሳቦች የሚሰራጩባቸው መንገዶች.
Milkta Logo