መቐለ ዩኒቨርስቲ የተማሪዎች የምግብ አገልግሎት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮምሽን የመቐለ ቅርንጫፍ ፅ/ቤት የሰራተኞች የጧትና ከሰዓት ሰርቪስ አገልግሎት መኪና ኪራይ ግዥ፣ የሙሉ ቀን ሰርቪስ አገልግሎት መኪና ኪራይ ግዥ፣ ባለ ግማሽ ሊትር እሽግ ውሃ አቅርቦት ግዥ፣ ለቢሮ አገልግሎት የሚውል በቦቴ የውሃ አቅርቦት መኪና ኪራይ አገልግሎት ግዥ፣ ባለ 3 ኮኮብ የሆቴል አገልግሎት ግዢ፣ ባለ 4 ኮኮብ የሆቴል አገልግሎት ግዢ እና በባለ ባህላዊ የምግብ አዳራሽ የሆቴል አገልግሎት ግዢ መፈፀም ይፈልጋል

አክሱም የኒቨርሲቲ የተለያዩ የዕቃ አቅርቦት ግዥ በግልጽ ብሄራዊ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የፍቅር ልጆች ማህበር ለተማሪዎች የምገባ ፕሮግራምና የምግብ እጥረት ላለባቸው ሴቶችና ህፃናት አገልግሎት የሚውል ፋፋ /famix MS 5%/ በግልጽ ጨረታ አወዳድረን ለመግዛት ይፈልጋል

የፍቅር ልጆች ማህበር /Daughters of Charity / ትግራይ ማስተባበርያ ጽ/ት ቤት የኢትዮጵያ ካቶሊክዊት ቤተክርስትያን ፋፋ /famix MS 5% / በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

መቐለ ዩኒቨርስቲ ባህላዊ የምግብና መጠጥ መስተንግዶ አገልግሎት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

መቐለ ዩኒቨርስቲ የደረቅ እንጀራ አቅርቦት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

አክሱም ዩኒቨርሲቲ የተለያዩ የምግብ ጥሬ ዕቃዎች እና የተለያዩ የምግብ ቤት ማሸኖች በግልፅ ብሄራዊ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

በመቐለ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ፅ/ቤት ስር የተተውና በኮንትሮባንድ ተውርሰው የሚገኙ የተለያዩ የምግብ ነክ ዕቃዎች፣ ኣልባሳትና ጫማዎች የንጽህና እቃዎቸ፣ ኣልክትሮኒክስ እቃዎቸ የቤትና የቢሮ እቃዎቸ እና ሎይሎች ልዩ ልዩ እቃዎቸ ባሉበት ሁኔታ ብሓራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሽጥ ይፈልጋል፡፡

በመቐለ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ፅ/ቤት ስር የተተውና በኮንትሮባንድ ተውርሰው የሚገኙ የተለያዩ የምግብ ነክ ዕቃዎች፣ ኣልባሳትና ጫማዎች የንጽህና እቃዎቸ፣ ኣልክትሮኒክስ እቃዎቸ የቤትና የቢሮ እቃዎቸ እና ሎይሎች ልዩ ልዩ እቃዎቸ ባሉበት ሁኔታ ብሓራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሽጥ ይፈልጋል፡፡