ቅዱስ ፍሬምናጦስ አባ ሰላማ ከሣቴ ብርሃን መንፈሳዊ ኮሌጅ ለሚያስራዉ ኣዲስ ህንፃ ቴንዲኖዎች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የወልቃይት ስኳር ልማት ፕሮጀክት ምድብ 1 የፅህፈት መሳሪያ ዕቃዎች ምድብ 2 የፅዳት ዕቃዋች ምድብ 3 የህትመት እቃዎች ምድብ 4 የካንቲን እቃዎች ምድብ 5 የኤሌክትሪክ ዕቃዎች ምድብ 6 የኤሌክትሮነክስ ዕቃዎች ምድብ 7 አግዳሚ ወንበር ምድብ 8 የህንፃ መሳሪያ ዕቃዎች ምድብ 9 የተሸከርካሪ መለዋወጫ ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ስለሚፈልግ ከዚህ ቀጥሎ ባሉት መስፈርቶች የምታሟሉ ተጫራቾች እንድትወዳደሩ ይጋብዛል

የትግራይ ክልል መንገድ ስራዎች ኢንተርፕራይዝ በ 2009 በጀት ዓመት ለሚያከናዉናቸዉ የመንገድ ግንባታና ጥገና ስራ አገልግሎት የሚዉሉ የተለየያዩ እቃዎች መግዛት ይፈልጋል

ኣክሱም ዉሃና ፍሳሽ አገልግሎት ጽ/ቤት ለ2009 በጀት ዓመት 1ኛ ዙር የተለያዩ እቃዎችን መግዛት ይፈልጋልኣክሱም ዉሃና ፍሳሽ አገልግሎት ጽ/ቤት ለ2009 በጀት ዓመት 1ኛ ዙር የተለያዩ እቃዎችን መግዛት ይፈልጋል

በመቐለ የኒቨርሲቲ ዓይደር ስፔሻላይዝድ ኮምፕሬሃንሲቭ ሆስፒታል ለ2009 ዓም በጀት ዓመት አገልግሎት የሚዉሉ ከዚህ በታች የተዘረዘሩ የተለያ ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

በሃገር መከላኪያ ሚነስቴር የሰሜን ዕዝ ጠቅላላ መምሪያ ለ2008 ዓም በጀት ዓመት አገልግሎት የሚዉሉ ከዚህ በታች የተገለፁትን ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

አክሱም ዩኒቨርሲቲ የተለያዩ ዕቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የትግራይ ክልል ግብርናና ገጠር ልማት ቢሮ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ዕቃዎች ማለትም ሎት 1 የደን ዘር ሎት 2 የፍራፍሬ ዘር ፡ሎት 3 ፖሊቲዩን ትዮብ፡ ሎት 4 ጋብዮን ሎት 5 የመኪና መለዋወጫ እቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

ቅዱስ ፍሬምናጦስ አባሰላማ ከሣቴ ብርሃን መንፈሳዊ ኮሌጅ ለሚያሰራዉ Basement G+10 ህንፃ አገልግሎት የሚዉል ስሚንቶ 2ኛ ደረጃ : ሐሸዋ የተንቤን /ካላ : ፀፀር 002 በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል::

መስፍን ኢንዳስትሪያል ኢንጂነሪንግ ኃላ የተ የግል ኩባንያ ኢንዳስትሪያል ኢኩፕመንት ማኑፋክቸሪንግ ቢዝነስ ዩኒት የተለያዩ ዓይነት ቀለሞች (paints) በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ስለሚፈልግ ብቃት ያላችሁ እና ከዚህ በታች የተዘዘሩትን መስፈርት የምታሞሉ ተወዳዳሪዎች እንድትሳተፉ ኩባንያችን ይጋብዛል::