ኢማጅን ዋን ደይ ኢንተርናሽናል ኦርጋናይዜሽን / Imagine 1 day/ የተባለ መንግስታዊ ያልሆነ የዉጭ በጎ ኣድራጎት ድርጅት በትግራይ እና በኦሮሞ ክልል በትምህርት ኣሰጣጥ ማሻሻል ሥራ ላይ የበኩሉን ኣስተዋፅኦ እየሰጠ ይገኛል በኣሁን ጊዜ ድርጅታችን በትግራይ ክልል በእንዳሞኾኒ ፡ ኣሕፎሮምና ፣ እምባ አለጀ ወረዳ ላሉ ትምህርት ቦቶች የተማሪዎች መቐመጫ ወንበሮች ፡ የጥግ ንባብ ሸልፊ መቐመጫ መሳሪያዎች እና ወንበሮች ፣ የትምህርት ቤት ማስታወቅያ ቦርድ ፣ የህፃናት የተለያዩ ሜዳ መጫዎቻዎች ጥቁር ሴሌዳዎች የቅድመ መደበኛ ተማሪዎች የክፍል መቐመጫዎች እና የቤተ መፃህፍት መደርደርያዎች ሌሎች የጨረታ ማሳራት ይፈልጋል

ቅዱስ ፍሬምናጦስ ኣባ ሰላማ ከሳቴ ብርሃን መንፈሳዊ ኮሌጅ ለማስተማርያ ኣገልግሎት የሚውሉ ዋይት ቦርድ፣ ለጋዎን የሚሆን ነጭ ጨርቅ በግልፅ ጨረታ ኣወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

በሀገር መከላከያ ሚኒስቴር የሰሜን ዕዝ የ20ኛ ክ/ጦር ግዥ ዴስክ ቋሚ የቢሮ ዕቃዎች፣ ለትምህርትና ስልጠና መርጃ ዕቃዎች፣ የፅዳት ዕቃዎች፣ የቅ/ፕሮፖጋንዳ፣ ለተሽከርካሪ መለዋወጫ፣ ለኦፊስ ማሽን ጥገና፣ ለጀኔርተርና ዳቦ ማሽን፣ ለካምፕ እድሳት የሚውሉ ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

ኢማጅን ዋን ዴይ ኢንተርናሽናል ኦርጋናይዜሽን /Imagine 1day/ በትግራይ ክልል በእንዳመኮኒ : ኣሕፈሮም መረብ ለከ ወረዳዎች ላሉ ትምህርት ቤቶች ከ 13000 በላይ የጥግ ንባብና የቤት ንባብ መፃሕፍት በጨረታ አወዳድሮ ይፈልጋል

ቅዱስ ፍሬምናጦስ አባ ሰላማ ከሣቴ ብርሃን መንፈሳዊ ኮሌጅ ሥሩ ለሚተዳደረዉ የ1ኛ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤተ የማጣቀሻ መፃሓፍትና የላብራቶሪ ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

አክሱም ዩኒቨርሲቲ የተለያዩ ዕቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

በመቐለ ዩኒቨርስቲ የኢትዩጰያ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩቱ መቐለ ለ 2009 ዓም በጀት ዓመት አገልግሎት የሚዉሉ የተለያዩ እቃዎች ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

አክሱም ዩኒቨርሲቲ ቀጥሎ የተገለጹትን እቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

ዓዲግራት ዩኒቨርሲቲ የ2008 ዓም በጀት ዓመት የትምህርት ዘመን አምስተኛ ግልፅ ጨረታ ለመማር ማስተማር የሚያገለግሉ የኤለክትሪክ እቃዎች፡ የኤለክትሮኒክስ፡ ሰሚንቶ ፡የሕክምና እቃዎች ፡የኪችን እቃዎች፡ የላብራቶሪ እቃዎች ፡የኬሚካል እቃዎች ፡መፃሕፍት ፡የንፁህ ዉሃ በቦቴ ማቅረብ ፡የኣርማታና ተያያዥ እቃዎች ፡ላዉንጅ ወይም ካፌ፡ ደንብ ልብስ ፡ጤፍ ማስፈጨት፡ የምግብ ኣቅርቦት የባቄላ ክክ ብቻ፡ የመረጃ ስርዓቶች ኣቅርቦትና ተከላ ፡እንዲሁም የወፍጮ ቤት የማስፈጨት ስራ እና ዳቦ የመጋገሪያ ስራዎች ወደ ዉጭ አዉጥቶ ወይም out source ለማድረግ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ወይም ለማሰራት ይፈልጋል