የሰቲት ሁመራ ውሃና ፍሳሽ ጽ/ቤት ከዚህ በታች የተዘረዘሩ ንብረቶች በግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ አወዳድሮ የተለያዩ መጠን ያላቸው

በአገር መከላከያ ሚኒስቴር የሰሜን ዕዝ ጠመምሪያ ለ 2011 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚዉሉ ከዚህ በታች የተገለፁትን በግልፅ ጨረታ አወዳደሮ መግዛት ማስጠገን እና የሰርቪስ አገልግሎት መግዛት ይፈልጋል

ሞሓ የለስላሳ መጠጦች ኢንዳስትሪ አክስዩን ማሀበር መቐለ ፔፕሲ ኮላ ፋብሪካ የተለያዩ ዓይነት የህንፃ መሳሪያዎችን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የትግራይ ክልል መንገድ ሥራዎች ኢንተርፕራይዝ በ2010 በጀት ዓመት ለሚያከናዉናቸዉ የመንገድ ግንባታና ጥገና ሥራ አገልገሎት የሚዉሉ ጎማ : ኮንስትራክሽን ማተሪያል :አዘር :ዛይትና ቅባት : ነዳጅ የስፔር መለዋወጫ : የሚወገዱ ንብረት : ባትሪ እና የድልድይ ቤሪንግ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

ቅዱስ ፍሬምናጦስ አባ ሰላማ ከሣቴ ብርሃን መንፈሳዊ ኮሌጅ ኣዲስ ህንፃ ቶንዲኖዎች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

መስፍን ኢንዳስትሪያል ኢንጂነሪንግ ኃላ የተ የግል ኩባንያ ኢንዳስትሪያል ኢኩፕመንት ማኑፋክቸሪንግ ቢዝነስ ዩኒት Steel plate , 6000x1500 x 6mm በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ስለሚፈልግ ብቃት ያላችሁ እና ከዚህ በታች የተዘዘሩትን መስፈርት የምታሞሉ ተወዳዳሪዎች እንድትሳተፉ ኩባንያችን ይጋብዛል::

ኣፍሪካ ሂዉማኒቴሪያን አክሽን (AHA) ከተባበሩት መንግስታት የስደተኞች ከፍተኛ ኮሚሽን (UNHCR) እና ከስደተኞችና ከስደት ተመላሽ ጉዳይ ከፍተኛ እና ከስደተኛ ከስደት ተመላሾች ጉዳዩ አስተዳደር (ARRA) ጋር ባለዉ የፕሮጀክት ስምምነት መሰረት እአአ በ2018 በኣፋር ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በዞን 2 በበረሃሌ ወረዳ በሚገኘዉ የስደተኞች መጠለያ ካምፕ ዉስጥ የመጠለያ ቤቶች ግንባታ ያካሂዳል

መስፍን ኢንዳስትሪያል ኢንጂነሪንግ ኃላ የተ የግል ኩባንያ (MIE) በኣዲስ አበባ ዎይራ ሳይተ እና አዋራ ስራዎች ፕሮጀክት የሚዉል ከዚህ በታች የተጠቀሱ ስራዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ስለሚፈልግ ብቃት ያላችሁ እና ከዚህ በታች የተዘዘሩትን መስፈርት የምታሞሉ ተወዳዳሪዎች እንድትሳተፉ ኩባንያችን ይጋብዛል

መስፍን ኢንዳስትሪያል ኢንጂነሪንግ ኃላ የተ የግል ኩባንያ (ኤች ዲ ቪ ኤል ቢዝነስ ዩኒት) ኣንግል ኣይረን : ኣር ኤች ኤስ : ላሜራ እና ዋየር መሽ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ስለሚፈልግ ብቃት ያላችሁና እና ከዚህ በታች የተዘዘሩትን መስፈርት የምታሞሉ ተወዳዳሪዎች እንድትሳተፉ ኩባንያችን ይጋብዛል::

የትግራይ ክልክ መንገድ ሥራዎችኢንተርፕራይዝ በ2010 በጀት ዓመት ለሚያከናዉናቸዉ የመንገድ ግንባታና ጥገና ሥራ አገልገሎት የሚዉሉ ቆሚ ንብረት ኤሌክትሮኒክስ : ኮንስትራክሽን ማተሪያል :አዘር :የስፔር መለዋወጫ : የደልድይ ቤሪንግ : ዲስፐንሰር እና ስቴሽነሪ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል