ቅዱስ ፍሬምናጦስ አባ ሰላማ ከሣቴ ብርሃን መንፈሳዊ ኮሌጅ ኣዲስ ህንፃ ቶንዲኖዎች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

ቅዱስ ፍሬምናጦስ አባ ሰላማ ከሣቴ ብርሃን መንፈሳዊ ኮሌጅ

1 የ 2010 ዓም የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያለዉ

2 በአቅራቢነት የተመዘገበ

3 በጨረታዉ መሳተፍ የሚፈልግ የጨረታ ሰነድ የማይመለስ 100.00 /ኣንድ መቶ ብር/ በመክፈል ከገነዘብ ቤት መዉሰድ ይችላል::

4 ተጫራቾች ለ ጨረታዉ ማስረከቢያ 2% በሲፒኦ በማዘጋጀተ የጨረታ ሰነድ ኦርጀናልና ኮፒ ለየብቻዉ በሁለት ፖስታ በማሸግ በተዘጋጀዉ የጨረታ ሣጥን ማስገባት ይኖርባችዋል::

5 ጨረታዉ ከ ሓምሌ 30/2010 ዓ/ም ጀምሮ እስከ ነሓሴ 9/2010 ዓ/ም 3:00 የሚቆይ ሲሆን ጨረታዉ የሚከፈተዉ ደግሞ በዚሁ ቀን 3:30

6 ተጫራቾች ለተጫረቱበት ማተሪያል አሸናፊነት ከተገለፀላቸዉ በሃላ ባሉት 3 ቀናት ዉስጥ ማቅረብ የሚችሉ መሆን ይኖርባቸዋል

7 ለተጨማሪ ማብራሪያ 0914729078 /0344 41 99 76 ደዉለዉ መጠየቅ ይችላሉ::

ማሳሰቢያ ኮሌጁ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታዉ ን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ

ስፖንሰሮች

ሃሳቦች የሚሰራጩባቸው መንገዶች.
Milkta Logo