የኣፋር ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ጤና ጥበቃ ቢሮ ከጤና ጥበቃ ሚኒስቴር በግሎባል ፈንድ በኣፋር ጤና ጥበቃ ቢሮ አማካኝነት እያሰገነባቸዉ ያለዉን ያሰራቸዉን 10 የማላሪያ ስቶሮች አገልግሎት የሚዉል የተለያዩ ቁሳቁሶች በ2009 ዓም በጀት ዓመት አገልግሎት የሚዉሉ የፅህፈት መሳሪያ እቃዎች እና ሌሎች ኣላቂ እቃዎች ግዥ ለመግዛት ህጋዊ ከሆኑ አቅራቢዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የአፋር ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በጤና ጥበቃ ቢሮ የተለያዩ ህክምና ተቋማት የሚውሉ የህክምና ቁሳቁሶች፣ የተለያዩ አይነት ህትመት ግዥ ለመግዛት ህጋዊ ከሆኑ አቅራቢዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

በአፋር ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ጤና ጥበቃ ቢሮ አገልግሎት የሚውል የተለያዩ የመኪና ጎማ ግዥ ለመግዛት ህጋዊ ከሆኑ አቅራቢዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

በአፋር ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ጤና ጥበቃ ቢሮ አገልግሎት የሚውል የተለያዩ የመኪና ጎማ ግዥ ለመግዛት ህጋዊ ከሆነ አቅራቢዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል