የሰመራ ዩኒቨርሲቲ በ2012 በጀት በተለያየ ሎት የተከፋፈሉ የተማሪዎች ምግብ ግብአትና የላብራቶሪ ኬሚካሎችና መሳሪያዎች ዕቃዎች ግዥ በአገር አቀፍ ግልጽ ጨረታ ዘዴ ተጫራቾችን በዚህ ጨረታ ጥሪ ማስታወቂያ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የሰመራ ዩኒቨርሲቲ ለ2012 በጀት የመኪና ዘይት እቃዎች እና የአገልግሎት ግዥ በአገር አቀፍ ግልጽ ጨረታ ዘዴ ተጫራቾችን በዚህ ጨረታ ጥሪ ማስታወቂያ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

ሠመራ ዩኒቨርሲቲ የስፖርት ትጥቆችና መስሪያዎች አቅርቦት ግዥ ቤአይሲቲ ዘርፍ የኔትዎርከ፤ የቢሮ ማሽን ጥገና እና የሶፍትዌር ማበልፀግ ስልጠና አገልግሎት ግዥ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የሰመራ ዩኒቨርሲቲ የጽህፈት መሳሪያ ፤ የቤት እና የቢሮ እቃዎች እና የደንብ ልብስ በአገር አቀፍ ግልጽ ጨረታ ግዥ ዘዴ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የሰመራ ዩኒቨርሲቲ ለ2012 በጀት ልዩልዩ የስፖርት ትጥቆችና ትሪትመንት ፕላንት ኬሚካሎች እና የደህንነት (ሴፍቲ) አልባሳት አገር አቀፍ ግልጽ ጨረታ ዘዴ ተጫራቾችን በዚህ ጨረታ ጥሪ ማስታወቂያ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

የሰመራ ዩኒቨርሲቲ በ2013 በጀት የተለያዩ እቃዎችንና አገልግሎቶችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል