በትግራይ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት የዕቅድና ፋይናንስ ቢሮ በክልሉ ለሚገኙ ወረዳዎችና ለክልል ሴክተሮች አገልግሎት የሚውል ሞተር ሳይክል በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የትግራይ ክልል ዕቅድና ፋይናንስ ቢሮ ለ2011 የበጀት ዓመት በክልሉ ለሚገኙ ወረዳዎችና ክልል ሴክተሮች ኣገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ ሞተር ሳይክል በግልፅ ጨረታ ኣወዳደር ለመግዛት ይፈልጋል። በዚሁ መሰረት በጨረታው መወዳደር የሚፈልግ ማነኛውም ህጋዊ ተጫራች ከዚህ በታች ያሉትን መስፈርቶች በማሟላት ማቅረብ ይኖርበታል።