በትግራይ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት የዕቅድና ፋይናንስ ቢሮ በክልሉ ለሚገኙ ወረዳዎችና ለክልል ሴክተሮች አገልግሎት የሚውል ሞተር ሳይክል በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ስለሚፈልግ የጨረታውን ዝርዝር መመሪያ የማይመለስ ብር 150.00/አንድ መቶ ሃምሳ ብር/ በመክፈል የዋጋ ማቅረቢያ ሰነድና የጨረታ መመሪያ ከቢሮ ቁጥር 2.01/2.19 በመውሰድ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 15ኛው ቀን ድረስ ለዚሁ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን እስከ 8፡00 ሰዓት ድረስ ማስገባት የሚችሉ ሲሆን ጨረታው 8፡00 ሰዓት ታሽጎ 8፡30 ሰዓት ይከፈታል፡፡ ቢሯችን የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡ ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር-0344415291፣ወይም 0344415152 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል፡፡
- ሶፍትዌርና ኔትዎርክ (23)
- ኮንስትራክሽን (208)
- ኤሌትክትሮኒክስና ኣይሲቲ እቃዎች (491)
- የሂሳብ ኣያያዝና ኦዲት ማድረግ (63)
- ግብርና (168)
- የግንባታ እቃዎች (394)
- ፅዳትና የንፅህና እቃዎች (205)
- ማማከር (33)
- ትምህርትና ስልጠና (25)
- ኤሌክትሪካልና ኤሌክትሮ መካኒካል (347)
- ምግብና መጠጥ (122)
- እግድ (29)
- ፈርኒሽንግና ፊክስቸር (9)
- ፈርኒቸር (198)
- ጤና (40)
- የላብራቶሪ እቃዎች እና ኬሚካል (173)
- ጥገና (59)
- የህክምና ዕቃዎች (55)
- ፎቶግራፍና ፊልም (6)
- የህትመት ስራዎች (99)
- የማስታወቅያ ስራዎች (9)
- ኪራይ (179)
- ሽያጭ (270)
- የጥበቃ ስራዎችና ሰኪዩሪቲ (33)
- የተሽከርካሪ መለዋወጫ እቃዎች (76)
- ጨርቃ ጨርቅና የቆዳ ውጤቶች (147)
- የትራንዚትና መጓጓዠያ ኣገልግሎት (97)
- የተሽከርካሪና ከባደ ማሽነሪ (165)
- ኣልሙኒየም፡ መስትዋትና የብረታ ብረት ስራዎች (80)