የኢትዮጵያ መንገዶች ባለስልጣን በስሩ ለሚገኙት የመንገድ ጥገና ዲስትሪክቶች (አዲግራት፣ እለምገና ፣ ኮምቦልቻ ፣ ደብረማርቆስ ፣ ድሬደዋ፣ ጎንደር፣ ጅማ፣ ነቀምት፣ ሻሸመኔ እና ሶዶ) ላይ ለሚያከናውናቸው የጥገና ስራዎች አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ የኮንስትራክሽን ማሽነሪዎችን (ዳምፕ ትራክ፣ዶዘር፣ግሬደር፣ ኤክስካቫተር ባለ ጃክ ሀመር፣ኤክስካቫተር ባለ ጎማ ፣ የውሀ ቦቴ ተሸካሚ ተሽከርካሪ፣ ሎደር፣ ቼይን ኤክስካቫተር እና ሮለር) በአገር ውስጥ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመከራየት ይፈልጋል

የኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር አዲ-ግራት መንገድ ጥገና ዲስትሪክት የተለያዩ የሰራተኞች ጥቅማ ጥቅም (አልባሳት ፣ ጫማ ፣ የመፀዳጃ ወረቀት ፣ የልብስ ሳሙና ፣ የገላ ሳሙና) እንዲሁም ኮምፒውተርና ላፕቶፖች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር አዲግራት መንገድ ጥገና ዲስትሪክት የተለያዩ የሰራተኞች ጥቅማ ጥቅም (አልባሳት ፣ ጫማ ፣ የመፀዳጃ ወረቀት ፣ የልብስ ሳሙና ፣ የገላ ሳሙና) እንዲሁም ኮምፒውተርና ላፕቶፖች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል