የገዋኔ ግብርና ቴ/ሙያ ስልጠና ኮሌጅ የተመጣጠነ የእንስሳት መኖ ድርቆሽና የማዕድን ጨው ከሀገር ውስጥ አቅራቢዎች በግልፅ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

ገዋኔ የግብርና ቴክኒከና ሙያ ስልጠና ኮሌጅ የሰራተኞች ደንብ ልብስና የሰልጣኝ አልባሳትን በንግድ ዘርፉ ከተሰማሩ የሀገር ውስጥ አቅራቢዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

ገዋኔ የግብር ቴክኒክና ሙያ ስልጠና ኮሌጅ ልዩ ልዩ ቋሚና አላቂ የጽህፈት መሳሪያዎች : የጽዳት እቃዎች ልዩ ልዩ የግብርና ልማት መገልገያ መሳሪያዎችን ብንግድ ዘርፉ ከተሰማሩ የሀገር ዉስጥ ኣቅራቢዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የገዋኔ ግብርና ቴ/ሙያ ስልጠና ኮሌጅ በ2013 በጀት ዓመአት ለተለያዩ የስራ እንቅስቃሴ የሚያስፈልጉን እቃዎችን ከሀገር ውስጥ አቅራቢዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመስራት ይፈልጋል፡፡